(በሙሉነህ ቶለሳ) የግብጽ የአሌክሳንደሪያ ዩኒቨርሲቲ የሲቪል ኢንጂነሪንግ ፕሮፌሰር ሃይሰም ማሃዎዲ እና የግብፅ የቀድሞ ውሃ ሀብት ሚኒስትር ዶክተር ናስር ኣላም ከናይል ቲቪ…
(አርአያ ጌታቸው) በአባይ ወንዝ ዙሪያ በኢትዮጵያና በግብጽ መካከል በተነሳው አለመግባባት ዙሪያ ብዙዎች ብዙ ሲሉ አድምጠናል፡፡ በተለይ ደግሞ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች መንደር…
Highlights: * መድረክ ዘንድሮም እንደተለመደው የነገሮችን አወዳደቅ ካየ በኋላ ባወጣው መግለጫ ከዚህ በፊት አላምንበትም ያለውን ግድብ ግንባታ ለማሳካት ከኢህአዴግ ጋር መደራደር…
ባለፈው ዓርብ ‹አንድነት› ፓርቲ ስለሕዳሴ ግድብ የሰጠውን መግለጫ አስመልክቶ ኢቲቪ ያተመውን ዜና እዚህ ብሎግ ላይ ደግመን ማተማችን ይታወሳል፡፡ የፓርቲውን ሙሉ…
የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ሰኔ 4 ቀን 2005 ዓ.ም. የወያኔ አገዛዝ ሕዝብን ለጦርነት፤ ሀገርን ለጥቃት እያዘጋጀ ነው የወያኔ አገዛዝ…
በመሠረቱ በአባይ ወንዝ ላይ የተጀመረው ግድብ ከሐገራዊ ጠቀሜታው ይልቅ የገዥውን ፓርቲ የስልጣን እድሜ ለማራዘም የታለመና ለፕሮፓጋንዳ ፍጆታ የሚደለቅ ከበሮ መሆኑን…
(ከበደ ካሳ) አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የኢትዮጵያ መንግስት የአባይን ጉዳይ የፖለቲካ መጠቀሚያ ማድረጉን እንዲያቆም አሳሰበ፡፡ አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ…
* በግብፅም ሆነ በሌላ ማንኛውም ወገን የሚቀርብ የግድቡን ግንባታ የማዘግየት ወይንም ከነአካቴው የማቋረጥ ነገር ፈፅሞ ተቀባይነት የለውም * በሕዳሴው ግድብ…
(Daniel Berhane) ፕ/ር መስፍን ወልደማሪያም ባለፈው እሮብ ከአባይ ጉዳይ በተያያዘ የጦርነት ቅስቀሳን ለመገሰጽና የግብጽን የጦር ሀያልነት ‹ለማሳወቅ› አንድ ጽሑፍ አስነብበውናል፡፡ ጽሑፉ…
ኢትዮጵያ በመከባበርና በጋራ ጥቅም ላይ የተመሰረተ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ እንደምታራምድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ኢትዮጵያ ከጎረቤት እና ከሌሎችም አገሮች ጋር…