Articles

HRW፡ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ወይስ የኃያላን መንግሥታት መልዕክተኛ?

(ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል) አሜሪካ ቅድመ ስኖውደን እና ድህረ ስኖውደን ያላትን ገጽታ አንድ አይደለም። ቅድመ ስኖውደን በነበረው ሁኔታ የተመለከትን እንደሆነ አሜሪካ…

12 years ago

የግብፅ ‘ክስ’ – ቂም ነው ትርፉ!

ግብፅ <ከኢትዮጵያ ጋር ያለኝን አለመግባባት ወደ አለም አቀፍ ገላጋዮች እወስደዋለሁ> ስትል እንደፎከረችው አሁን ተግባራዊ ለማድረግ ጫፍ ላይ የደረሰች ትመስላለች፡፡ በሙባረክ…

12 years ago

ጥቂት ስለእንስትነት(Feminism) ጽንሰ ሀሳቦች

በዚህ ወር ለተከበረው ዓለም-አቀፍ የሴቶች ቀን ክብር ስል ስለእንስትነት(Feminism) ጽንሰ ሐሳቦችና ታሪካዊ አመጣጣቸው ማንበብ ተያይዣለሁ:: እኔ ራሴን የከተማ ሰውና ለሴቶች…

12 years ago

የህዳሴው ግድብ ድርድር ማርሽ መቀየሪያ ሰዓቱ አሁን ነው!

የግብፆቹ የክርክር ድርቅና ትንሽ ወረደብኝ። መልስ ባገኘና ሃገር ባወቀው ሃቅ ለመነታረክ ጊዜ መስጠት ልክ በአንድ ማርሽ የተለያየ ተዳፋትን በአንድ ፍጥነት…

12 years ago

ኢቴቪ የአልጀዚራን ግብፃዊ ፕሮፓጋንዳ ሲያስተጋባ

በኳታር መንግስት ሃብት የተቋቋመውና ስነ አፈጣጠሩ ሲጠናም የምዕራቡን አለምና የእስራኤል ሚዲያን የአረብ ሀገራት ጉዳይ አዘጋገብ ለመገዳደር የተፈጠረው የአልጀዚራ ቴሌቪዥን ጣቢያ…

12 years ago

የኦሮሚያ ፖለቲካ እና የኢህአዴግ ‹‹K ካርታ››

(ታምሩ ሁሊሶ) 1. ትልቁ ግንድ በጠበበው የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሜዳ ላይ አንድ ̊ትልቅ ግንድ̋̊ ̋ ተጋድሟል፡፡ ተጫዋቾቹ ያን ትልቅ ግንድ በስምምነት…

12 years ago

ማንነቴ ማነው? የብሔር ማንነት አምባገነንነት

በደርግም፣ በህወሃትም፣ በኢህአፓም፣ በኢዲህም፣ ….ተሰልፈው ‘ለህዝቤና ለሃገሬ የወደፊት መፃኢ እድል ይጠቅማል’ ተብለው በተሰለፉበትና ባመኑበት አላስፈላጊ መተላለቅ ሰላባ ለሆኑ ምስኪን የሃገሪትዋ…

12 years ago

የታሪካዊ የውኃ ዋስትና ወይስ የታሪካዊ የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት መብት አጀንዳ?

አሁን የአረቦቹ ቀጥተኛና ተዘዋዋሪ ጥገኞች ነን። በእውቀትና በሥራ ሳይሆን ከነዳጅ የተገኘ ሃብታቸውን ለመቀላወጥ ያልሆንላቸው ነገር የለም። ድንግል የእርሻ መሬታችንንና የተፈጥሮ…

12 years ago

‘ብቸኛ’ የብሄር ማንነትና ‘ያልተፈጠረ ኢትዮጵያዊነት’ (የኖላዊ መልዐከድንግል ምላሽ ለፕ/ር መስፍን)

የማነ ናጊሽ ‹‹ኢትዮጵያዊ ዝበሃል መንነት የለን›› የሚል ጽሑፍ ካተመ ከቀናት በኋላ፤ ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም የከረረ ምላሽ መስጠታቸው ይታወሳል፡፡ (የሁለቱን ጽሑፍ…

12 years ago

የተሳሳቱ ዘገባዎች በኢትዮጵያ አየር መንገድ ዙሪያ (ዮናስ ቢራቱ)

የተጠለፈውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ (በረራ #ET_702) በተመለከተ ሰሞኑን እጅግ በርካታ የተምታቱ መረጃዎች ሲሰራጩ ሰንብተዋል። ከድጋፍ እና ተቃውሞ ባሻገር አንዳንድ ጉዳዩን…

12 years ago