Curated Content

አንድነትና መድረክ ተለያዩ

(ነአምን አሸናፊ) ላለፉት ስድስት ዓመታት ገደማ ያህል በጋራ ለመሥራት ተስማምተው የተቃውሞ ጐራው ላይ በጋራ ሲሠሩ የነበሩት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት…

11 years ago

ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ – "ፓርቲዎች የሚመሩት የድሮ አገር ወዳድና የእናት አገር ፍቅር አቃጠለን በሚሉ ሽማግሌዎች ነው"

Highlights:- * የምርጫ ጉዳይ የሁላችንም የጋራ ጉዳይ ነው ለምን በዚህ ጉዳይ ላይ እንኳን አንስማማም ? ስንል መጀመሪያ ላይ የሚስማሙ ይመስሉና…

11 years ago

ምርጫ 97 ነፃ ነበር ከአሁኑ ይሻላል የሚለው ተቀባይነት የለውም – ፕ/ር መርጋ በቃና

Highlights:- * ምርጫ 97 ሲቪክ ማህበራት ሥነ ዜጋን ለማስተማር በሚል በሰፊው ገብተውበት ነበር፡፡ ነገር ግን ይሰሩት የነበረው ስራ ለፓርቲዎች እስከመመልመል…

11 years ago

ባህር ማዶ የሸፈተው ልባችን በሀገር ያሉ ዕድሎችን ያስተውል (ሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚ/ር)

ከሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የተላከ መግለጫለሥራ ፍለጋ ባህር ማዶ የሸፈተው ልባችን በሀገር ውስጥ የተፈጠሩ የስራ ዕድሎችን ያስተውልህዳር 2007 ሀገራችን ኢትዮጵያ…

11 years ago

ኢትዮጵያ፣ ኬንያና ሶማሊያ በጋራ ግድብ ለመገንባት ተስማሙ፡፡

ኢትዮጵያ፣ ኬንያና ሶማሊያ በዳዋ ወንዝ ላይ ሁለንተናዊ ግልጋሎት የሚሰጥ ግድብ እና የኤሌክትሪክ ሃይል የሚያመነጭ ግድብ ለመገንባት ተስማሙ፡፡ ሀገራቱ ኢትዮጵያን ከኬኒያ…

11 years ago

ዶ/ር መረራ ጉዲና፡- ኢሳት ጠመንጃ የለውም፣ የትጥቅ ትግልም እያካሄደ አይደለም

የፖለቲካ ሳይንስ ምሁሩና የኢትዮጵያ ፌደራላዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) ሊቀመንበር የሆኑት ዶ/ር መረራ ጉዲና፤ “በውጭ ያሉ ኢትዮጵያውያንን የፖለቲካ እንቅስቃሴ” በተመለከተ አሜሪካ…

11 years ago

የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር በዲሲፕሊን ግድፈት ተቀጡ

(ፋኑኤል ክንፉ) የሰማያዊ ፓርቲ ኦዲትና ኢንስፔክሽን ኮሚቴ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር በሆኑት በኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ላይ የገንዘብ መቀጮ ሲጥል አቶ ብርሃኑ…

11 years ago

የሽዋስ አሰፋ፣ አብርሃ ደስታና ሌሎች 8 ተጠርጣሪዎች በይፋ ክስ ተመሰረተባቸው

- አብርሃ ደስታ የሁለት ድርጅቶች አባል ነው የሚል ክስ ተመስርቶበታል - ወደ አዲስ አበባ ማረሚያ ቤት እንዲዘዋወሩ ታዟል (በነገረ ኢትዮጵያ…

11 years ago

ኢ-ተቋማዊ፣ ኢ-ደንባዊ ተፅዕኖ ተደርጎብኛል – ኢ/ር ግዛቸው ሺፈራው (የአንድነት የቀድሞ ሊቀመንበር)

የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ሊቀመንበር የነበሩትና በታህሳስ ወር 2006 ዓ.ም በተካሄደው ምርጫ ከፍተኛ ድምጽ በማግኘት ኃላፊነት የተረከቡት ኢንጂነር ግዛቸው ሺፈራው…

12 years ago

መግለጫ – አንድነት ውስጣዊ የዴሞክራሲ ባህል ያለው ፓርቲ ነው!

ከአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ (አንድነት) ፓርቲ በአሁኑ ሰዓት ከመቼም ጊዜ በላይ በጠንካራ አቋም ላይ…

12 years ago