Guest Author

ኢትዪጵያን ከፈለክ መጀመርያ እኔን ፈልገኝ!

(ራማቶሀራ ዴርቶጋዳ) ፅንፈኛው ወንድሜ! የልቤን ልንገርህ፤ ለዛሬ እንኩዋን ልብ ብለህ አድምጠኝ! ሕመሜ ይመምህ፤ሃሳቤ ያሳስብህ፤ስጋቴ ስጋትህ ይሁን፤ጭንቀቴም ይጭነቅህ፡፡ እባክህንማ አንዴ ዦሮህን…

11 years ago

Book Review: የሶሻሊስቱ ጠንቋይ ጉዳይ

(ታምራት ኃይሌ) ርዕስ፡- የሶሻሊስቱ ጠንቋይ ጉዳይደራሲ፡- ሀማ ቱማተርጓሚ፡- ሕይወት ታደሰአጭር፡- ሥነ ጽሁፋዊ ምልከታገምጋሚ፡- ታምራት ኃይሌ የሶሻሊስቱ ጠንቋይ ጉዳይ The case…

11 years ago

የተጠለፈው ሔሊኮፕተር ፖለቲካዊ እንድምታ ምን ሊሆን ይችላል?

(ቢልልኝ ሀብታሙ አባቡ) አንድ ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር ኃይል የሆነ ሔሊኮፕተር ተጠልፎ በኤርትራ ምድር ማረፉ በዚህ ሳምንት ተሰምቷል፡፡ የጠለፋውን አጠቃላይ አገራዊና…

12 years ago

የ‹‹መድረክ›› ሰልፍ እንድምታ

(ቢልልኝ ሀብታሙ አባቡ) የተቃዋሚዉ ጎራን በአንድ ሳምንት ውስጥ ሁለት አብይት ፖለቲካዊ ክስተቶችን አስተናግዷል፡፡ የሰማያዊ ፓርቲ ሰላማዊ ሰልፍ ትግል ሲኮላሽ የመድረክ…

12 years ago

ያስጠበቡኝ ጠባብ የኦሮሞ ልሂቃንና ያስጠበበኝ አመለካከታቸው

(በአማን ነጸረ) ባለፈው ጽሑፍ እንዳመለከትኩት፡- ሁለት ጽንፍ የያዙ ኃይላት ያገሪቱን የፖለቲካ መድረክ ተቆጣጠረዋል--ያንድነት ኃይላት ነን ባዮችና ብሔረሰባውያን፡፡ የየራሳቸው በጎ ጎን…

12 years ago

የሚያስመርሩኝ የአማራ ልሂቃንና ያስመረረኝ አስተሳሰባቸው

(በአማን ነጸረ) ሁለት ጽንፍ የያዙ ኃይላት ያገሪቱን የፖለቲካ መድረክ ተቆጣጠረዋል--ያንድነት ኃይላት ነን ባዮችና ብሔረሰባውያን!! 2ቱም የየራሳቸው በጎ ጎን እና ለሀሳባቸው…

12 years ago

ተስፋዬ ገብረአብና የፓንዶራው ሳጥን

የአዘጋጁ ማስታወሻ፡- የዚህ ጽሁፍ ፀሐፊው - አማን ሄደቶ ቄረንሶ - በስድስት ክፍል አደራጅቶ የጻፈው እና አራቱን በፌስቡክ ገጹ አትሞ የነበረና…

12 years ago

ከድሮ ጀምሮ ‹‹ትግሬ›› ስንላችሁ ነበርና እንቀጥልበታልን ማለት ድሮ ‹‹ጋ*›› ስንላችሁ ስለነበረ አሁንም ‹‹ጋ*›› እንላችኋለን ማለት ነው

(አስፋው ገዳሙ) ድሮ የሰው ልጅ ‹‹ባርያ›› ተብሎ እንደ እቃ ይሸጥ ይለወጥ ስለነበረ ዛሬም መሸጥ መለወጥ አለበት ብሎ የሚከራከር ሰው ምን…

12 years ago

ያለ ፍላጎታችን ብሔር የተጫነብን ኢትዮዽያውያን አለን

(አቤንኤዘር ቢ. ይስኃቅ) ኢህአዴግ ካመጣው ነገር አንዱ መታወቂያ ላይ ብሔርን ማስሞላት ነው። ነገር ግን እንደ ኢትዮዽያዊ ብቻ መታወቅ ለሚፈልጉ ሰዎች…

12 years ago

ስለማሕበረ ቅዱሳን የተሳሳተ ግንዛቤ ነበረኝ

‹‹ማኅበረ-ቅዱሳን›› በሚል አጭር ስያሜው የሚታወቀው (በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን) ድርጅት ሰሞኑን የፖለቲካዊ እና…

12 years ago