በኦሮሚያና በኦህዴድ 26 የመካከለኛ እርከን ሹመቶች ተደረጉ

6 years ago

(ሙለታ መንገሻ - ፋናቢሲ) በጨፌ ኦሮሚያ አብላጫ ወንበር በመያዝ የኦሮሚያ ክልልን በመምራት ላይ የሚገው የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) በዞን…

ዶ/ር አምላኩ አስረስ በጥረት ኮርፖሬት፣ ተስፋየ ጌታቸው በብአዴን ጽ/ቤት ሀላፊነት ተሾሙ

6 years ago

ተስፋየ ጌታቸው የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽ/ቤት ሀላፊ፤ ዶክተር አምላኩ አስረስ የጥረት ኮርፖሬት ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው ተሹመዋል፡፡ የብአዴን ማዕከላዊ ጽ/ቤት…

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ ስርአቱን ለማጠናከር እንጂ ለማፍረስ አልመጡም

6 years ago

1/ መግቢያ የቀድሞዉ ጠቅላይ ሚንስትርና የኢህአዴግ ሊቀመንበር የነበሩት አቶ ኃይለማርያም ደሣለኝ ይዘዉት የቆዩት ከፍተኛ ስልጣን በግላቸዉ ከሚሰጣቸዉ የላቀ ክብርና ጥቅም…

ለብአዴንም እንደአብይ እና ለማ ያስፈልገዋል!

6 years ago

(መክብብ) ዛሬ ላይ የኦሮሞ ብሄርተኝነት ከማደግ አልፎ ከዚህ በፊት ለሀገሩ ከሚያደርገው በላቀ መልኩ አስተዋፅኦውን ለማበርከት የጠቅላይ ሚኒስተርነቱን ቦታ ተረክቧል፡፡ በዚህም…

ግጭትና ምሁራን፤ ባለሁለት ገጽታ ፍላጎት (The ambivalent interest)

6 years ago

(ገ/መድህን ሮምሃ (ዶ/ር) የህዝብ ዥንጉርጉነት፤ ማስወገድ አይቻልም፡፡ ከሰፊው ህዝብ ውስጥ፤ ጥቂት ስለህዝብ የሚሠው ይፈልቃሉ፡፡ በአንጻሩ ከሰፊው ህዝብ ውስጥ፤ ጥቂት ግለ…

የጠ/ሚ አብይ አህመድ የመቐለ ንግግር ሙሉ ትርጉም

6 years ago

(ትርጉም በዳንኤል ብርሃነ) ክቡራት ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች፤ (ረጅም ጭብጨባና ፉጨት) ክቡራት ታጋዮችና የሰማዕታት ቤተሰቦች፤ (ረጅም ጭብጨባ) ክቡራት የሀገር ሽማግሌዎች (ጭብጨባ)…

የብሄረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) ማእከላዊ ኮሚቴ መግለጫ

6 years ago

የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በመላ አገራችንና በክልላችን የተከሰተውን ሁኔታና ድርጅታችን ኢህአዴግ ያካሄደውን ግምግማ መነሻ በማድረግ ሰፋ ያለ ግምገማ…

ዶ/ር አብይ አህመድ የኦህዴድ ሊቀመንበር ሆኑ

6 years ago

(OBN) የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ ዛሬ ባካሄደው ስብሰባው የክልሉን ህዝብ ተጠቃሚነት፣ ተሳትፎ ለማጠናከር እና በክልል እና ሀገር ደረጃ የተጀመሩ ማሻሻያዎችን የበለጠ…

የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ከ1500 በላይ እስረኞችን ለቀቀ

6 years ago

(አብዱረዛቅ ካፊ/ESMMA) የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል መንግስት ፕሬዝዳንት አብዲ መሀሙድ ኡመር ከ1500 በላይ ታራሚዎች በይቅርታ ለቋቸዋል። ታራሚዎቹ በፀረ-ሰላምና በሌሎች ወንጀሎችም የተፈረደባቸው…

‘ጄኔራል ብርሃኑ ቀጣዩ ኤታማጆር ሹም እንዲሆን ነው የምመርጠው’ – ጄኔራል ፃድቃን ገብረ ትንሳዔ

6 years ago

(ሪፖርተር ጋዜጣ) ኢሕአዴግ ሥልጣን ከተቆጣጠረ ጀምሮ በሽግግሩ ጊዜና ከሽግግሩ በኋላም በአጠቃላይ ለሰባት ዓመታት የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታ ማጆር ሹም የነበሩት…