Categories: ANDMfeaturedNews

ዶ/ር አምላኩ አስረስ በጥረት ኮርፖሬት፣ ተስፋየ ጌታቸው በብአዴን ጽ/ቤት ሀላፊነት ተሾሙ

ተስፋየ ጌታቸው የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽ/ቤት ሀላፊ፤ ዶክተር አምላኩ አስረስ የጥረት ኮርፖሬት ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው ተሹመዋል፡፡

የብአዴን ማዕከላዊ ጽ/ቤት ሀላፊ በመሆን የተሾሙት ተስፋየ ጌታቸው በምክትል ርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ሀላፊ ነበሩ ፡፡

የጥረት ኮርፖሬት ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው የተሾሙት ዶክተር አምላኩ አስረስ ደግሞ የአመልድ ዋና ዳይሬክተር ሆነው በመስራት ላይ ነበሩ።

******

Daniel Berhane

Daniel Berhane

Recent Posts

ኪዳነ ኣመነ – እንደህዝብ አንድ ሆነናል ያስቸገረን የህወሓት አስተሳሰብ ነው

ከብሔራዊ ባይቶ ኣባይ ትግራይ (ባይቶና) አመራር ኪዳነ አመነ ጋር የተደረገ ቃለ-ምልልስ ክፍል 2 - ለውጥ…

5 years ago

ኪዳነ አመነ – ለትግራይ ታላቅነት ሼምለስ ሆነን እንሰራለን

ከብሔራዊ ባይቶ ኣባይ ትግራይ (ባይቶና) አመራር ኪዳነ አመነ ጋር የተደረገ ቃለ-ምልልስ ክፍል 1 - ለትግራይ…

5 years ago

መኮንን ዘለለው – ትዴት ኢትዮጲያዊ ማንነት ብቻ እንዳለ ነው የሚያምነው (video)

የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር (ትዴት) አመራር መኮንን ዘለለው ከሆርን አፌይርስ ጋር ያደረጉት ቃለመጠይቅ (ክፍል 2)- ስለትዴት…

5 years ago

መኮንን ዘለለው – ኢሳት የትግራይ ህዝብ እንዲጠፋ ነው የሰራው (Video)u

የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር (ትዴት) አመራር መኮንን ዘለለው ከሆርን አፌይርስ ጋር ያደረጉት ቃለ-ምልልስ (ክፍል 1) -…

5 years ago

የበረከት ስምዖንና ታደሰ ካሳ መታሰር -ሕጋዊ ወይስ ፖለቲካዊ እርምጃ?

(የማነ ካሣ) እንደሚታወቀው አቶ በረከት ስምዖን እና አቶ ታደሰ ካሳ (ጥንቅሹ) ከጥረት ኮርፖሬሽን ጋር በተያያዘ…

5 years ago

ኣስተያየት በ’ኣብራክ’ ልብወለድ ድርሰት ላይ

(መርስዔ ኪዳን - ሚኔሶታ) ኣብራክ የተባለውን የሙሉጌታ ኣረጋዊ መጽሓፍ ኣነበብኩት። ኣገራችን ከሊቅ አስከደቂቅ በዘውጌ ብሄርተኝነት…

5 years ago