ትላንት አንድ ጓደኛዬ ከአዲስ አበባ ደውሎ “ከንቲባ ድሪባ ኩማ የተናገሩትን ሰማኽ?” አለኝ። ከአነጋገሩ በጣም እንደተገረመ ያስታውቃል። ቀጠለና በአዲስ አበባ የከተማ…