Abebe Teklehaimanot – አበበ ተክለሃይማኖት (ጆቤ)

አበበ ተክለሃይማኖት (ወይም በበረሀ ስማቸውጆቤ”)

General Abebe Teklehaimanot (nom de guerre “Jobe“)  (LLB, LLM and PhD Candidate) 

አበበ ተክለሃይማኖት የህወሓት ነባር ታጋይ እና የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ሕገ መንግስት እስኪጸደቀበት 1986 ድረስ የህወሓት እና የኢህአዴግ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ነበሩ፡፡ በከፍተኛ የመከላከያ አመራርነት – ከ1983 – 1986 የሰሜን ማዕከላዊ እዝ አዛዥ፣ ከ1986 – 1993 የኢትዮጵያ አየር ሀይል ዋና አዛዥ – በመሆን ያገለገሉ ሲሆን፤ በ1993 በጡረታ ሲስናበቱ የሜጀር ጄኔራል ማዕርግ ደርሰው ነበር፡፡

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሕግ የመጀመሪያ ዲግሪ እና በአሜሪካ በጆርጂያ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ማስተርስ ዲግሪ ያጠናቀቁ ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት የዶክትሬት ዲግሪ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሚገኘው የሰላም እና ደህንነት ጥናት ተቋም እያጠኑ ይገኛሉ።

******

ኢትዮጵያዊነት በዴሞክራሲያዊ ብሔርተኝነት ያብባል ይዘምናልም

(አበበ ተክለሃይማኖት (ጆቤ) (ሜጄር ጄኔራል) Highlights * አገሮች በውዴታ ብቻ ቢመሰረቱ ኖሮ የማንነት ጉዳይ በተለይ የብሔር ማንነት ጉዳይ በላላ ነበር የመደብ…

6 years ago

ህገ መንግስቱን የሚጻረረው የሠራዊት ግንባታ ሰነድ ከሥራ ይታገድ (ሜ/ጄነራል አበበ ተ/ሃይማኖት)

(አበበ ተክለሃይማኖት - ሜጀር ጄነራል) ግልፅ ደብዳቤ - ለክቡር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጉዳዩ - “የሰራዊት ግንባታ በአብዮታዊ ዴሞክራሲ” የሚለው…

8 years ago

የአብዮት እና የዴሞክራሲ ትውልድ ግጭት

የቀድሞ የኢትዮጲያ አየር ኃይል አዛዥ ሜጀር ጄኔራል አበበ ተክለሃይማኖት ግንቦት ሃያን አስመልክቶ ከሪፖርተር ጋዜጣ ጋር ያደረጉትን ቃለ-ምልልስ አነበብኩት። ከቃለ-ምልልሱ ውስጥ…

8 years ago

ደርግነት እያቆጠቆጠ – ዴሞክራሲው እየጨላለመ ነው – ህዝቦች ጠንቀቅ በሉ! (ሜ/ጄ አበበ ተክለሃይማኖት)

አበበ ተክለሃይማኖት(“ጆቤ”) (ሜጀር ጄኔራል፣ PhD Candidate) መግቢያ የሃገራችን መንግስትና የገዢው ፓርቲ አጠቃላይ ችግር ዉስጥ በመግባታቸው ምክንያት እዚህና እዝያ እሚታዩ ችግሮች…

8 years ago

የተገኘዉን ሰላምና እድገት የሚንድ የአመራር ዘይቤ ባስቸዃይ ይታረም!(ሜ/ጄ አበበ ተ/ሃይማኖት)

አበበ ተክለሃይማኖት(“ጆቤ”) (ሜጀር ጄኔራል፣ PhD Candidate) ታላቁ የሰላምና ደህንነት ሙሁሩ ጆሃን ጋልቱንግ ስለ ሰላም እሚከተለዉን ይላል “Peace is a revolutionary…

8 years ago

ብልሹ አስተዳደርን የዴሞክራሲ ምህዳር በማስፋትና በተቋማት ግንባታ(ሜ/ጄ አበበ ተ/ሃይማኖት)

አበበ ተክለሃይማኖት("ጆቤ") (ሜጀር ጄኔራል፣ PhD Candidate) Highlights:- * በዴሞክራታይዜሽን እና ኢ-ዴሞክራታይዜሽን ሂደቶች ሁሌም መሳሳብ እና ዉጥረት ይኖራል። መንግስት እንደ መንግስት…

9 years ago