Politics and Legal

አገራዊ መግባባት ለብሔራዊ ደኅንነት ፖሊሲ ወሳኝ ዕርምጃ ነው!

(አበበ ተክለሃይማኖት (ሜጀር ጄኔራል) ባለፉት ሁለት ዓመታት የነበረው ሁኔታ ከፍተኛ ፖለቲካዊ ውጥረትና ሁከት የታየበት፣ የአጭር ጊዜ፣ መካከለኛና ስትራቴጂካዊ የረዥም ጊዜ…

7 years ago

የቆሼው አደጋ በዴሞክራሲ እጦት ምክንያት የተከሰተ ነው

ሰው ሟች ነውና ሁላችንም እንሞታለን። ሞት ለሁሉም እኩል ነው፣ አሟሟታችን ግን ለየቅል ነው። በአንድ ተፈጥሯዊ አጋጣሚ ያገኘነውን ሕይወት በሌላ ተፈጥሯዊ…

7 years ago

መከላከያ ሰራዊትን እንደተዋጊም እንደ ፖሊስም የመጠቀም አደገኛ ዝንባሌ

(አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ ሺፈራዉ (ኮ/ል)) መቅድም በሀገራችን ተከስቶ በነበረዉ የጸጥታ ችግር በተያያዘ የህዝቡን ደህንነት ለመጠበቅ  ተሰማርቶ የነበረዉ መከላከያ ሰራዊታችን ከሌሎች የጸጥታ…

7 years ago

ዶናልድ ትራምፕ – ፍርሃት የወለደው መሪ!

አንድ ጓደኛዬ ከአዲስ አበባ በአግራሞት ተውጦ ደወለልኝና እንዲህ አለኝ፡ “ኧረ ጉድ…ሰውዬው አበደልህ!”። እኔም በሁኔታው ግራ ተጋብቼ “ማነው?...ምንድነው?” በማለት ጠየቅኩት። “ዶናልድ…

7 years ago

የሲቪል ሰርቪሱ የተሃድሶ መድረኮች የላቀ ሚና አላቸው!

የሲቪል ሰርቪሱ የተሃድሶ መድረኮች ለልማት መፋጠንና ለዴሞክራሲ መጎልበት የላቀ ሚና አላቸው! በመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት የተዘጋጀ ሳምንታዊ አቋም መግለጫ ጥር…

7 years ago

ብሔራዊ መግባባት ወይስ ግራ-መጋባት?

የሕወሃት/ኢህአዴግ መስራችና ከፍተኛ አመራር አቦይ ስብሃት ነጋ ከአዲስ ዘመን ጋር ያደረጉት ቃለ-ምልልስ ከተለመደው ወጣ ያለና በገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ ላይ ጠንከር…

7 years ago

«ህዝቡ አዕምሮውን እየሰለቡ ሌላ ነገር እንዳያስብ የሚያደርጉት የራሱ ልጆች ናቸው» አቦይ ስብሃት ነጋ

Highlights:- * ‹‹በእኔ ግምት በዝግጅት ደረጃ እንጂ የተሰራ ነገር የለም ነው የምለው፡፡ ድክመቶቻችንን የመለየት ስራ ተሰራ እንጂ ለማስወገድ የተጀመረ ስራ…

7 years ago

ፖለቲካዊ ችግር በፖለቲካ እንጂ በወታደራዊ አገዛዝ አይፈታም

ሀገራችን የገባችበት ፖለቲካዊ ችግር በምን መልኩ ይፈታ? የሚለው ጥያቄ ጥርት ያለና በርካቶችን የሚያስማማ መልስ አላገኝም። ኢህአዴግ “በጥልቅ ታድሼ” ችግሩን እፈታለሁ…

7 years ago

የህዝብ አመኔታን እያተረፈለት የመጣዉ የኢህአዴግ ጥልቅ ተሃድሶ

(አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ ሺፈራዉ (ኮ/ል)) ባለፉት ጥቂት ሳምንታት በሀገራችን እጅግ አስፈሪ በሆነ ሁኔታ ከዳር አስከ ዳር አዳርሶ ከነበረዉ ቀዉስ በመንግስት ትእግስት…

7 years ago

የትግራይ ህዝብና መሪ ድርጅቱ ህወሓት ላይ ያነጣጠረ መሰረተ ቢስ ውንጀላ እስከ መቸ?

(ታጋይ ካሕሳይ ቃሉ) በዚሁ ወር መጀመሪያ ሳምንት በትግራይ ኦንሊይን (Tigray online) ድረ-ገፅ ላይ በአቶ እውነቱ ዘለቀ የተባሉ ፀሃፊ “ያን ያህል…

7 years ago