History

የኢትዮጽያን ታሪክ በተመለከተ ከአቶ ለማ መገርሳ አንደበት – የኦህዴድ ሊቀመንበርና የኦሮሚያ ፕሬዝዳንት(+Video)

የኦሮሚያ ፕሬዚዳንት አቶ ለማ መገርሳ ከባለሀብቶች ጋራ በኦሮሞ ባህል ማዕከል ያደረጉት ውይይት (ሚያዝያ 12፣ 2009 ዓ.ም.) - "...80፤ 60፤ 100…

9 years ago

የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት 1 | አጨራረሱ እንደ አጀማመሩ ድንገተኛና ያልተጠበቀ የሆነዉና ለመወሳት ያልታደለዉ የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት

(ኮ/ል አስጨናቂ ገ/ፃድቅ) ይህ ጽሁፍ የኤርትራን የእብሪት ወረራ ለመመከት በቆራጥነት ሲፋለሙ ለወደቁ የጀግናዉ መከላከያ ሰራዊታችን አባላትና በሻእቢያ የግፍ ጭፍጨፋ ሰለባ…

9 years ago

የኦሮሚያ ክልል በፊንፊኔ/አዲስ አበባ ላይ ያለውን ሕገ-መንግስታዊ ልዩ ጥቅም ለመወሰን የወጣ አዋጅ ረቂቅ

(ረቂቅ) አዋጅ ቁጥር______ 2009 - የኦሮሚያ ክልል በፊንፊኔ/አዲስ አበባ ላይ ያለውን ሕገ-መንግስታዊ ልዩ ጥቅም ለመወሰን የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ…

9 years ago

ከኢትዮጵያዬ ወደ ኢትዮጵያችን

(ቴዎድሮስ ደረጄ (ዘበደሌ) ጠቅለል አድርጎ “የኢትዮጵያውያን እይታ” እያሉ ማተቱ ትንሽ ከባድ ቢሆንም ጎልተው በሚወጡ ነገራት ላይ ተነስቼ እይታዬን አቀርባለሁ ።…

9 years ago

የብሔር ፖለቲካ፣ የኢትዮጲያ ታሪክና የመሪዎቿ ተጠያቂነት

“በአንድ ሀገራዊ ጀግና ላይ እንኳን መግባባት ያቅተን?!” ይህ ባለፈው ሳምንት በአንዱ የፌስቡክ ገፅ ላይ ያነበብኩት ነው። በእርግጥ ፅሁፏ አንድ ዓ.ነገር…

9 years ago

የሻዕብያ ትንኮሳና ኣብዮታዊ ዴሞክራሲ

(ህዳሴ ኢትዮጵያ) መነሻ ሃሳብ እንደ ኣውሮፓውያን ኣቆጣጠር (እ.ኣ.ኣ) በ1960ዎች ኣብዛኛው የአፍሪካ ኣገራት ከቅኝ ኣገዛዝ ነፃ ሲወጡ፣ ቅኝ ገዢዎች የተዉላቸው መሰረተ…

9 years ago

ስለኦሮሞና ኦሮሞነት ማንሳት እንደወንጀል መታየት የለበትም – ፕሬዝዳንት ለማ መገርሳ

(አዲሱ አረጋ ቂጤሳ) 27ኛዉ የኦህዴድ ምስረታ በዓል በአዳማ ከተማ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በተገኙበት በፓናል ዉይይት ተከብሯል፡፡ በፓናል ዉይይቱ ወቅት በተነሱ…

9 years ago

መንግስትን በእጅጉ የፈተነዉ ቀዉስና የተስተናገደበት አግባብ ሲፈተሽ

(አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ ሺፈራዉ (ኮ/ል)) መግቢያ በሀገራችን ከጥቂት ወራት በፊት ተከስቶ ለነበረዉ ሁከት ዋነኛ መነሻ ምክንያት ህዝባዊ ቅሬታዎችን በአግባቡ ማስተናገድ አለመቻላችን…

9 years ago

በመከላከያ ሰራዊታችን የፖርቲ ፖለቲካ ገለልተኝነትና ተያያዥ ጉዳዮች [ክፍል 2]

(ኮ/ል አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ ሽፈራው) (የዚህን ጽሑፍ የመጀመሪያ ክፍል ለማንበብ ይህን ሊንክ ይጫኑ) 9/ በሰራዊቱ ዉስጥ ገለልተኝነትን የሚሸረሽርና ለኢህአዴግ የወገነ አሰራር…

9 years ago

አገራችን ኢትዮጵያ ያጠላባት አደጋና ስለ መውጫዋ አቅጣጫዎች

(በላይ ደርሸም) አጠቃላይ አገራችን ኢትዮጵያ ግዙፍ ፈተና ተደቅኖባታል፤ ዜጎችዋ ግዙፍ ፈተና ተደቅኖብናል፡፡ ከዚህ ፈተና ልንወጣ የምንችለው በራሳችን ጥረትና ብልህነት ብቻ…

10 years ago