(ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ) የግል አስተያየት በግንቦት ወር በአንድነትና በመድረክ መካከል ይፋዊ ውይይት ተከፍቷል፤ ቀጥለውበታልም። በዚህ ውይይት ውስጥ እስከ ዛሬ ድረስ…
(አቢይ ጨልቀባ ወርቁ) የ‹ግንቦት 7› ሊቀመንበር ዶ/ር ብርሀኑ ነጋ ከባዕዳን ስለተቀበሉት ገንዘብ፣ የኢሳት ድርሻ እና ተያያዥ ጉዳዮች ለድርጅታቸው አመራሮች ገለፃ…
(አርአያ ጌታቸው) በአባይ ወንዝ ዙሪያ በኢትዮጵያና በግብጽ መካከል በተነሳው አለመግባባት ዙሪያ ብዙዎች ብዙ ሲሉ አድምጠናል፡፡ በተለይ ደግሞ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች መንደር…
Highlights: * መድረክ ዘንድሮም እንደተለመደው የነገሮችን አወዳደቅ ካየ በኋላ ባወጣው መግለጫ ከዚህ በፊት አላምንበትም ያለውን ግድብ ግንባታ ለማሳካት ከኢህአዴግ ጋር መደራደር…
* ዶ/ር ነጋሶ..... <አማራም ቢሆኑ ውስጡ ገብቼ አንድነትን አጠናክራለው> የሚል አቋም አላቸው። * አፄ ኃይለስላሴ ኦሮሞነት አለባቸው ይባላል። ኦሮሞነት ስላላቸው…
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) ዛሬ ሰኔ 13/2005 በጽ/ቤቱ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳሳወቀው ለ3 ወራት የሚዘልቅ “ሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት” የተሰኘ ሕዝባዊ…
በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ካማሽ ዞን በዜጎች መፈናቀል እጃቸው አለበት የተባሉ ኃላፊዎች ያለመከሰስ መብት መነሳቱን ፋና እና የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ገለጹ፡፡ *******…
ባለፈው ዓርብ ‹አንድነት› ፓርቲ ስለሕዳሴ ግድብ የሰጠውን መግለጫ አስመልክቶ ኢቲቪ ያተመውን ዜና እዚህ ብሎግ ላይ ደግመን ማተማችን ይታወሳል፡፡ የፓርቲውን ሙሉ…
የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ሰኔ 4 ቀን 2005 ዓ.ም. የወያኔ አገዛዝ ሕዝብን ለጦርነት፤ ሀገርን ለጥቃት እያዘጋጀ ነው የወያኔ አገዛዝ…
በመሠረቱ በአባይ ወንዝ ላይ የተጀመረው ግድብ ከሐገራዊ ጠቀሜታው ይልቅ የገዥውን ፓርቲ የስልጣን እድሜ ለማራዘም የታለመና ለፕሮፓጋንዳ ፍጆታ የሚደለቅ ከበሮ መሆኑን…