EPRDF

በሚኒስትር ሬድዋን ሁሴን ጋዜጣዊ መግለጫ የተነሱ 5 ዋና ዋና ነጥቦች

የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ኃላፊ ሚኒስትር ሬድዋን ሁሴን፤ ባፈው ሰኞ ነሐሴ 12/2006 ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫው ከተነሱት ዋና…

10 years ago

የፖለቲካ ወይስ የአዕምሮ ምስቅልቅል? – የዶ/ር መረራ ጉዲና መጽሐፍ ዳሰሳ

(ሽመልስ አብዲሳ) የመጽሐፍ ርዕስ፡- ‹‹የኢትየጵያ ፖለቲካ ምስቅልቅል ጉዞና የሕይወቴ ትዝታዎች - ከኢትዮጵያ ተማሪዎች ንቅናቄ እስከ ኢህአዴግ›› ደራሲ፡- ዶ/ር መረራ ጉዲና…

10 years ago

በረከት ስምዖን በመልካም ጤንነት ላይ ነው – በቅርቡ ይመለሳል

ሰሞኑን በማህበራዊ ድረ ገፆች አቶ በረከት ስምኦን የጤንነት ሁኔታው ጥሩ አይደለም፤ ከዛም አልፎ በህይወት የለም የሚሉ አሉባልታዎች ሲናፈሱ ነበር፡፡ አንዳንዶቹ…

10 years ago

የትግራይ ክልል ሰንደቅ አላማና የተቃዋሚዎች ፖለቲካ

የግንቦት 7 አሸባሪ ቡድን ዋና ፀሃፊ የነበረው አንዳርጋቸው ፅጌ በኢትዮጵያ የደህንነት ሃይሎች ቁጥጥር ስር መዋሉ በአገርውስጥም በውጭም ያሉ ደጋፊዎቹን ሲበዛ…

10 years ago

ሰማያዊ ፓርቲ የአንዳርጋቸው ፅጌን እና የተቃዋሚ አመራሮችን መያዝ ተቃወመ [+የመግለጫው ሙሉ ቃል]

ሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ ባወጣው መግለጫ፤ በቅርቡ በየመን መንግስት ተይዘው ለኢትዮጲያ ተላልፈው የተሰጡትን የግንቦት-7 ሰባት ዋና ፀሃፊ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ጉዳይ፤…

10 years ago

ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ በፓርላማ ተገኝተው ማብራሪያ የሰጡባቸው ዋና ዋና ጉዳዮች

የኢፌዴሪ 4ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ዛሬ ባካሂደው ስብሰባ በፌዴራል መንግስት የ2007 ረቂቅ በጀት ላይ ዝርዝር ውይይት በማካሄድ የበጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች…

10 years ago

የፌደሬሽኑ ስርዓተ-መንግስት ፍዳ

[ተወልደብርሃን ክፍለ (tewoldek@yahoo.com)] የኢትዮጵያ ስርዓተ-መንግስት “ነብያት” በፌደራል ስርዓታችን ውስጥ የሚታዩትን ክስተቶች ከስርዓቱ ባህሪያውነት እንደሚመነጩ ለማሳየት ለምእተ ዓመታት አብሮን የዘለቀውን “የአንዲት…

10 years ago

የቀድሞ የጋምቤላ ፕሬዚዳንት ኦኬሎ ኦኳይ በሽብር ወንጀል ተከሰሱ

(ጥላሁን ካሳ) የቀድሞው የጋምቤላ ክልል ርእሰ መስተዳድር የነበሩት ኦኬሎ ኦኳይ በሽብር ወንጀል  ክስ ተመሰረተባቸው። ተከሳሾቹ የቀድሞው የጋምቤላ ክልል ርእሰ መስተዳድር…

10 years ago

ህግ አልባ የኩርፊያ ፓርቲ ብዝህነት

የነበሩበት ፓርቲ ውስጥ ህግና ዲሞክራሲን ማስፈን ያቃታቸው ደካሞች በየጊዜው አኩርፈው እየወጡ ተመሳሳይና ህግና ዲሞክራሲን ማስፈን የተሳነው ደካማ ፓርቲ መፈብረክ እንደ…

10 years ago

ኃይለማርያም ደሳለኝ:- ኢትዮጵያ በምግብ ራሷን ለመቻል ተቃርባለች

ኢትዮጵያ በሁለት አስርት ዓመታት ውስጥ ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ በአገር አቀፍ ደረጃ በምግብ ራሷን ለመቻል መቃረቧን ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ተናገሩ።…

10 years ago