Articles

የአንድነት ጉባኤና ፖለቲካዊ አንደምታው

(በዘሪሁን ሙሉጌታ)አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ሦስተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ለማካሄድ ከመጀመሪያው መጨረሻ ምዕራፍ ላይ ይገኛል። ከሰሞኑም የፓርቲው ብሔራዊ ምክር…

13 years ago

ስለስደት ‹ብልህም ሞኝም› መሆን አቅቶናል

( አርአያ ጌታቸው) እውነት እልዎታለሁ አሁን አሁንስ እኛ ኢትዮጵያውያን በብዙ ነገሮች ብልህም ሞኝም መሆን እያቃተን መጥተናል፡፡ አንድ ሰው ብልህ ካልተባለ…

13 years ago

ጥቂት ስለጀማ ስነ ልቦና (mob mentality) – ከግል ተሞክሮ

(ዳንኤል ብርሀነ) በወዲያኛው ሳምንት በኢትዮጵያ ቴሌቪዝን የሚዲያ ዳሰሳ ፕሮግራም ላይ ስለ‹‹የጀማ ስነ‐ልቦና›› /mob mentality/  በጨረፍታ አንስቼ ነበር:: ይህን በጨረፍታ ያነሳሁትንና አንዳንዶች በደንብ…

13 years ago

መለስ ያተረፋት ሀገር ላይ ተቀምጦ መለስን ማማት

(ኖላዊ መላከድንግል) ----1---- መለስ ዜናዊ አስረስ እየተዘከረ ነዉ፤ በሙት አመቱ፤፤ ………በፌስ ቡክ ላይ እና በየሻይቤቱም ስሙን እያነሳን ስንጥል፤ ግማሾቹ ወደ…

13 years ago

Ethiopian Muslims: የ1966ቱ ሰልፍና 13ቱ ጥያቄዎች

አቶ መሐመድ ሀሰን የ1966ቱ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የተቃውሞ ሠላማዊ ሠልፍ አደራጅ የነበሩ ሲሆን፤ እንዲሁም በ1999(2007 እ.ኤ.አ) በሐጅ ነጂብ መሐመድ የተመራው የልዑካን…

13 years ago

ኢትዮጵያዊነትና የኢህኣዴግ የብሄር ፖለቲካ

(ጆሲ ሮማናት) ኢህኣዴግ ስልጣን በያዘበት ሰኣት ኢትዮጵያ ውስጥ ብሄርን መሰረት ያደረገ ፖለቲካዊ መፍትሄ መስጠቱ ትክክል ነው ብቻ ሳይሆን ሌላ ኣማራጭ…

13 years ago

ለበእውቀቱ ስዩም:-እውን የድሮው ኢትዮጵያዊነት የመዋጮ ነበርን?

(ጆሲ ሮማናት) በእውቀቱ ስዩም ኢትዮጵያ የብሄርተኝነት ሃይማኖት ክፉኛ ያሰጋታል ይለናል፡፡ ሰሞኑን ጃዋር መሃመድንና ሌሎች “ብሄርተኛ” ብሎ የፈረጃቸውን መልሶ ለመሞገት “የዘመኑ…

13 years ago

ግምገማ:- የግርማ ሰይፉ መጽሐፍ “የነፃነት ዋጋ ስንት ነው?”

(በየማነ ናግሽ) ፍርኃታችን ልክ አይደለም፡፡ ኢሕአዴግ ሁለትና ሦስት በመቶ እያስፈራራን እኛ ግን 95 እና 96 በመቶ እየፈራን ነው፤›› ሲሉ በደጋፊዎቻቸው…

13 years ago

የኢትዩጵያ ተቃዋሚ ፓለቲከኞችና ፓለቲካቸዉ

(አቢይ ጨልቀባ ወርቁ) መግቢያ፡- ይህ ፅሑፍ በተለያዩ ወቅቶች የተለያዩ የኢህአዴግ ተቃዋሚ ፓለቲካ ፓርቲዎች እና ፖለቲከኞች በተለያዩ መድረኮች እና ፎሮሞች ስለ…

13 years ago

የብርሃኑ ነጋ ሚስጥራዊ ንግግር (በፅሑፍ – እንደወረደ)

(አቢይ ጨልቀባ ወርቁ) የ‹ግንቦት 7› ሊቀመንበር ዶ/ር ብርሀኑ ነጋ ከባዕዳን ስለተቀበሉት ገንዘብ፣ የኢሳት ድርሻ እና ተያያዥ ጉዳዮች ለድርጅታቸው አመራሮች ገለፃ…

13 years ago