(ቃለየሱስ በቀለ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል ንብረት የሆነ ተዋጊ ሔሊኮፕተር ባለፈው ዓርብ ተጠልፎ ኤርትራ ግዛት አሰብ ማረፉ ተረጋገጠ፡፡ የዘወትር የበረራ ልምምድ…
በዋሽንግተን ዲሲ የኢትዮጵያ ኢምባሲ ላይ የተፈጠረውን ሁከት የሚያወግዝ ሰልፍ እዚያው ከተማ ተካሄደ፡፡ ባለፈው ሳምንት ሰኞ ጥቂት የዳያስፖራ ተቃዋሚዎች የኢትዮጵያ ኤምባሲ…
(በጥላሁን ካሳ) የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ሃይማኖታዊ ስነስርአትና አለባበስን በሚመለከት ያወጡትን የስነምግባር ደንብ በመቃወም የተለያዩ አደረጃጀቶችን በመፍጠር በሽብር ድርጊት ውስጥ የተሳተፉ 13…
ትናንት ጠዋት በዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ የነበረው ሁከት የኢትዮጵያን እድገት እና መልካም ስም የማይፈልጉ ጥቂት ግለሰቦች የፈፀሙት ድርጊት መሆኑን…
በሰሜን ሸዋ ዞን በመርሃ ቤቴ ወረዳ ዓለምከተማ ሰሞኑን በፅንፈኛ ተቃዋሚው አፍ ውስጥ ገብታለች፡፡ አንዱ የፅንፈኛ ዲያስፖራ ተቃዋሚ ድረ ገፅ “ቁስለኞች…
በሸብር ወንጀል ተከሶ በተደጋጋሚ የተፈረደበትና በኢትዮጵያ መንግስት በጥብቅ ሲፈለግ የነበረው የግንቦት 7 አሸባሪ ድርጅት አመራር የሆነው አንዳርጋቸው ፅጌ በቁጥጥር ስር…
ኢትዮጵያ በተለያዩ ጊዜያት የሚሰነዘሩባትን የሳይበር ጥቃቶች የመመከት አቅሟ በአስተማማኝ ሁኔታ እየዳበረ መምጣቱን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አስታወቀ። የአገርና የህዝብ ቁልፍ…
የድሬደዋ ዩኒቨርስቲ የሶማሌ ክልል መስተዳድር የባለቤትነት ጥያቄ ተነስቶበት ካለፈው ቅዳሜ ጀምሮ በሚሊሻ ተቆጣጥሮት የነበረ ሲሆን፤ የፌደራል ጉዳዮች ሚኒስትር ዶ/ር ሽፈራው…
(የፋክት ጋዜጣ አዘጋጅ - ተመስገን ደሳለኝ) ፍትሕ ሚኒስቴር በረዳት አብራሪ ኃይለመድን አበራ ላይ የካቲት 9 ቀን 2006 ዓ.ም ሌሊት የበረራ…
(ቤተልሄም ባህሩ) የመከላከያ ሰራዊት በአቅም ግንባታና ህብረተሰቡን በልማት በማገዝ በኩል ያደረገው አስተዋፅዖ የሚበረታታና ተጠናክሮ ሊቀጥል የሚገባ እንደሆነ የህዝብ ተወካዮች ምክር…