featured

የሃገራዊ የምክክር መድረክ መነሻ ሰነድ (የሚመለከታቸው ኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ (CEG – Ethiopia)

የሚመለከታቸው ኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ (Concerned Ethiopians Group - CEG) የሃገራዊ የምክክር መድረክ መነሻ ሰነድ ቅፅ 1.0 ዶ/ር መሓሪ ታደለ ማሩ ጥቅምት…

6 years ago

የመደመር ቀና ሃሳቦን ለዘለቄታው የሚፀና መንገድ! (ይድረስ ለጠቅላይ ሚኒስትራችን)

(ሀብቶም ገብረእግዚያብሄር) ይድረስ ለተከበሩ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን አስቀድሜ የሃገራችን መሪ ከሆኑበት ጊዜ አንስቶ የሰሯቸውን ስራ እና ለከወኗቸው መልካም ተግባራት ያለኝን…

6 years ago

ህልሜና የኤርትራ ነባራዊ ሁኔታ

(አማኑኤል አለማየሁ) ወደ ሰማይ ቀና ብየ ሳይ እጅግ የጠቆረ ደመና እና ጥላሸት የመሰለ ካፊያ ያካፋል፡፡ ከካፊያው ለመሸሽ እየሮጥኩ ስሄድ እጅግ…

6 years ago

ከዮሴፋዊ ዕጣ ፋንታ ወደ ቃየናዊ ዕይታ

(ገ/መድህን ሮምሃ (ዶ/ር) ከያዕቆብ ልጆች መካከል፤ አንዱ ዮሴፍ የሚባል ነበር፡፡ ዮሴፍ፤ ወላጆቹ ያከብራል፤ ይወዳልም፡፡ የልጅ ግዴታውም ይወጣል፡፡ ዮሴፍ ለወንድሞቹም፤ ወንድማዊ…

6 years ago

ግልፅ ደብዳቤ ለክቡር ጠ/ሚኒስተር ዶ/ር አብይ አሕመድና ለኢትዮጵያ ህዝብ

(ዋስይሁን) የኢትዮጵያ ህዝቦች በደማቸውና አጥንታቸው የገነቡት ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ፣ ወደውና ተፋቅረው ያፀደቁት የሉዓላዊነታቸው መገለጫ የሆነው ህገ መንግስት በጠራራ ፀሀይ…

6 years ago

የስማበለው አባልነትና መዘዞቹ

(ብርሃነ ሓዱሽ) ባለፉት ሶስት ዓመታት ሃገራችን ሰላምዋን አጥታ መቆይተዋን ጥሬ ሃቅ ነው፡፡ በኔ እይታ አሁን ላለንበት ሀገራዊ ቀውስ ዋነኛው ምክንያት…

6 years ago

የህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ መግለጫ

I. መግብያ፡- የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ከሰኔ 3-5 ያካሄደዉን ኣስቸኳይ ሰብሰባ ኣጠናቋል። ህወሓት/ኢህወዴግ በ17 ዓመቱ የትጥቅ ትዓልም ሆነ ሩብ ክፍለ ዘመን…

6 years ago

በሀረሪ በተፈጠረ ሁከት 18 ሰዎች ላይ ጉዳት ደረሰ

ከቀናት በፊት በሀረሪ ክልል በተፈጠረ ሁከት በ18 ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ገለፀ፡፡ በሐረሪ ክልል በተለምዶ ሐኪም ጋራ…

6 years ago

በኢትዮ-ኤርትራ የወሰን ግጭት መፍትሄ ዙርያ

(አማኑኤል አለማየሁ (ደጀና) የኤርትራ መንግስት ኢትዮጲያን የወረረው የመሬት ይገባኛል ጥያቄው በንግግር ወይንም በድርድር ቢበዛም በአለማቀፍ ገላጋይ አካል ስለማይፈታ አይደለም፡፡ በኤርትራ…

6 years ago

”በደኖ የሚባል ቦታን ረግጨው አላውቅም” አቶ ሌንጮ ለታ

(BBC Amharic) በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ለአስርት ዓመታት የቆዩትና የኦሮሞ ነፃ አውጭ ግንባር መስራች የሆኑት ሌንጮ ለታ የኦሮሞ ጥያቄዎችን ወደፊት በማስቀደም…

6 years ago