አንድነት ፓርቲ ከትላንት በስቲያ (አርብ) የፈረንጆቹን አዲስ ዓመት በማስመልከት መግለጫ አውጥቷል፡፡ መግለጫው ከአዲስ ዓመት መልካም ምኞቱ በቀር አዲስ ያዘለው ቁምነገር ቢኖር ደጋፊዎቹን ‘ተስፋ’ ማድረግ እንዲቀጥሉና…