Tag: tt
‹‹የዓረና ፓርቲ አመራሮች ራሳቸው ድብደባ ፈጽመዋል›› – የአዲግራት ባለስልጣን
የአረና ፓርቲ አመራሮች በአዲግራት ከተማ ድብደባና ጥቃት ደረሰብን በማለት ካለፈው ቅዳሜ ጀምሮ በፌስቡክና በሌሎች ሚዲያዎች.
Leaked tape: አበበ ገላው ኢሳትንና ግንቦት 7ን ሲያማ
Editor’s note: የተቃዋሚ አክቲቪስት የሆነው አበበ ገላው በግንቦት 2004 የቀድሞው ጠ/ሚኒስተር መለስ ዜናዊ የተገኙበት ስብሰባ ላይ.
የኢህኣዴግ ፖሊሲዎች Vs የማስፈፀምና የኣቅም ችግር
ዞሮ ዞሮ ግን የማስፈፀም ስራው ብዙ ከተጓዘና ችግር ከተፈጠረ በኋላ “ግምገማ” ያካሂዱና ያ “ፀረ-ልማት” ያሉት ሰውዬ የነገራቸውን ነገር ትልቅ ችግር እንደነበረ በግምገማ ማረጋገጣቸውን ይነግሩንና ጉዞው ይቀጥላል፡፡
Full text: አወዛጋቢው የግል መጽሔቶች የአዝማሚያ ትንተና
ባለፈው ሳምንት ረቡዕ(እሮብ) የታተመው አዲስ ዘመን ጋዜጣ በፊት ገጽ ዜና በኢትዮጲያ ፕሬስ ድርጅት እና በኢትዮጲያ.
የሶስት ጓደኞች ኣለም – ኢትዮጵያ
(Jossy Romanat) እኔ፣ መስፍንና ካሕሳይ ጓደኛሞች ነን፡፡ ብዙ ጊዜ ኣብረን እናሳልፋለን፡፡ በብዙ የኣለም ፖለቲካና ኢኮኖሚ.
መ/ር ገብረኪዳን ደስታ፡- መቐለ ወደ መቀሌ ተቀይሮ የሚጻፍበት አግባብ የለም
(ዳንኤል ብርሃነ) እውቁ ደራሲና የታሪክ ተመራማሪ መምህር ገብረኪዳን ደስታ የኢትዮጲያ መርከብ ድርጅት አዲስ በተረከበው መርከብ.