መንግስት ግዴታ እንጂ መብት የለውም!

ነፃነት የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ባህሪ ስለሆነ እንቅስቃሴው በሙሉ ከዚያ ጋር የተቆራጀ ነው። መብትና ግዴታ፣ ሕገ-መንግስትና.

የአመራር ብቃት በዘበኛ ሰላምታና በፀኃፊ ፈገግታ ይለካል!

ሚያዚያ 26/2008 ዓ.ም እኔና ስድስት የሥራ ባልደረቦቼ ወደ ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ለሥራ ተጉዘን ነበር። ጉዟችንን የጀመርነው.

Photo - Mekelle football stadium
የትግራይ እግር ኳስ ተስፋና ፈተና

ከጥቂት አመታት በፊት ትግራይ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ተሳትፎ ጥሩ ሊባል የሚችል ክልል ነበር፡፡ በኢትዮጵያ ብሔራዊ.

ልማታዊ መንግስትና የ3ኛው ምዕራፍ መንታ መንገድ

ወደ ምስራቅ እርቆ የተጓዘ ሰው መድረሻው ምዕራብ ይሆናል። በተመሣሣይ፣ የልማትና እድገት መነሻቸው እና መድረሻቸው ነፃነትና.

ከመወዳደር – አማራጭ ማሳጣት

እኛ እኮ ውድድር አንወድም፣ ፉክክር እንጠላለን! እኛ መወዳደር አያስደስተንም፣ መፎካከር ያስጠላናል። በሁሉም ዘርፍ፤ በፖለቲካ፥ በማህበራዊ.

ኢህአዴግ አሸነፈም ተሸነፈም ለውጥ አይመጣም

ሀገራችን ኢትዮጲያ ወደፊት ወይም ወደኋላ በሚወስድ መስቀለኛ መንገድ ላይ ነች። የሀገሪቱ ኢኮኖሚ በኪራይ ሰብሳቢዎች ታግቷል፣.

Photo - Grand Ethiopian Renaissance Dam, 2016. [Photo: Reuters/Tiksa Negeri]
ትናንት በእነእንትና መንደር “ግድቡ አይሳካም” – ዛሬስ?

የዱር እንስሳትን አብዝቶ የሚወድ አንደ ሰው ነበር አሉ፡፡ ይህ ሰው ይሄንን ፍቅሩን የሚያስታግሰው ወደ እንስሳት.

ጋምቤላ ክልል እና ብሄራዊ የፀጥታ ስጋት – ኣጭር ቅኝት

በደርግ ዘመነ መንግስት በጆን ጋራንግ የሚመራው የደቡብ ሱዳን ነፃ ኣውጪ (SPLM) በጋምቤላ ክልል ወታደራዊ ካምፖች.

ዝግመትና መንግስት፡ ነፃነትና ፍጥነት

በእርግጥ አነሳሴ፣ በሀገራችን ያለውን የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ተደራሽነትና ሰሞኑን ኢትዮ-ቴሌኮም እየወሰዳቸው ባሉት እርምጃዎች ዙሪያ የዳሰሳ ፅሁፍ.

ቴዲ አፍሮዎቻችን እና ‘ፍቅሮቻቸው’

ይህን ፅሑፍ ለመፃፍ መንስኤ የሆነኝ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጱያ የታሪክና የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ አንዳንድ የኪነጥበብ.