ማዕተብም መስቀልም በግለሰቦች ነፃነት ውስጥ የሚካተት ነው – ዶ/ር ሺፈራው ተክለማርያም

ማዕተብ ማሠር ይከለከላል የሚለው ወሬ መሠረተ-ቢስ ነው በማለት የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስትር ዶ/ር ሺፈራው ተክለማርያም አስተባበሉ፡፡.