ሰማያዊ ፓርቲ:- ነፃነት የማያውቅ አመራር ነፃ መሪዎችን ሲያባርር!

የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ጥር 06/2008  ዓ.ም ባወጣው ዘገባ መሰረት “ሰማያዊ ፓርቲ አራት የምክር ቤት አባላቱን አባረረ”.

ሰማያዊ ፓርቲ የአንዳርጋቸው ፅጌን እና የተቃዋሚ አመራሮችን መያዝ ተቃወመ [+የመግለጫው ሙሉ ቃል]

ሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ ባወጣው መግለጫ፤ በቅርቡ በየመን መንግስት ተይዘው ለኢትዮጲያ ተላልፈው የተሰጡትን የግንቦት-7 ሰባት ዋና.

ሰማያዊ ፓርቲ:- ግድቡ ‘ለፕሮፓጋንዳ ፍጆታ የሚደለቅ ከበሮ’ ነው

በመሠረቱ በአባይ ወንዝ ላይ የተጀመረው ግድብ ከሐገራዊ ጠቀሜታው ይልቅ የገዥውን ፓርቲ የስልጣን እድሜ ለማራዘም የታለመና ለፕሮፓጋንዳ ፍጆታ የሚደለቅ ከበሮ መሆኑን ፓርቲያችን ይገነዘባል፡፡ የግድቡ ሥራ የገዥውን ፓርቲ የተለየ አሣቢነትና ተቆርቋሪነት የሚያሳይ አድርጎ ለማቅረብ የሚደረገው ልፈፋ ከተራ ጩኸት በዘለለ የዜጎችን ልብ የሚያማልል አይደለም፡፡

ሰማያዊ ፓርቲ| አማራ ብሔር አይደለም፣ ለኦሮምኛ የግእዝ ፊደል ይሻላል

የ‹‹ሰማያዊ›› ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት ከላይፍ መጽሔት ጋር ያደረጉት ቃለ-ምልልስ መጽሔቱ እንደሚከተለው አቅርቦታል፡፡ (ከላይ ያለው.