Full text: አወዛጋቢው የግል መጽሔቶች የአዝማሚያ ትንተና

ባለፈው ሳምንት ረቡዕ(እሮብ) የታተመው አዲስ ዘመን ጋዜጣ በፊት ገጽ ዜና በኢትዮጲያ ፕሬስ ድርጅት እና በኢትዮጲያ.

መ/ር ገብረኪዳን ደስታ፡- መቐለ ወደ መቀሌ ተቀይሮ የሚጻፍበት አግባብ የለም

(ዳንኤል ብርሃነ) እውቁ ደራሲና የታሪክ ተመራማሪ መምህር ገብረኪዳን ደስታ የኢትዮጲያ መርከብ ድርጅት አዲስ በተረከበው መርከብ.

Leaked| ዕንቁ መፅሔት ቆርጦ ያስቀረው የቴዲ አፍሮ አስተያየት

(Daniel Berhane) ዕንቁ የተሰኘው መፅሔት ለአፄ ምኒሊክ ሰፊ ሽፋን የሰጠበትን ያለፈውን ወር ዕትም ሽፋን ገጽ.

አጭር ቃለ-ምልልስ ከ“ኢፈርት” ኩባንያ የቀድሞ ባለሙያ ጋር

ባለፉት በርካታ ሳምንታት  “ትዕምት” ወይም “ኢፈርት” በሚል የምህፃረ-ቃል መጠሪያዎቹ የሚታወቀው “ትካል ዕግሪ ምትካል ትግራይ(ትዕምት)” ኩባንያ በሹም ሽር እንደተጠመደ.

Ethiopia:- ለ35 መኮንኖች የጄነራልነት ማዕረግ ተሰጠ

የኢትዮጵያ መንግስት አንድ የሌተናንት ጄነራል፣ 6 የሜጄር ጄነራል እና 28 የብርጋዴር ጄነራል ሹመት ሰጠ፡፡ በተሰጠው.

አቦይ ስብሓት ነጋ እና ‹ኩሩው አሜሪካዊ› በዋሽንግተን

(Daniel Berhane) ከትላንት ወዲያ ነው ዕለተዓርብ፤ አንጋፋው የኢሕአዴግ ታጋይ እና የቀድሞ አመራር አቦይ ስብሓት ነጋ.

የ‹አንድነት› ፓርቲ አመራሮች በፖሊስ ጣቢያ ለሰዐታት ቆዩ

(Daniel Berhane) ዛሬ ማምሻውን ቢያንስ ሰባት የ‹‹አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ›› ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በፖሊስ ጣቢያ ነበሩ.

Brief: የርዕዮት ዓለሙ የ‹ረሀብ ዐድማ›

(Daniel Berhane) ከትላንት በስቲያ – የዘመን መለወጫ ዕለት – ጀምሮ በፌስቡክና ትዊተር <<ርዕዮት ዓለሙ የረሀብ.

ጥቂት ስለጀማ ስነ ልቦና (mob mentality) – ከግል ተሞክሮ

(ዳንኤል ብርሀነ) በወዲያኛው ሳምንት በኢትዮጵያ ቴሌቪዝን የሚዲያ ዳሰሳ ፕሮግራም ላይ ስለ‹‹የጀማ ስነ‐ልቦና›› /mob mentality/  በጨረፍታ አንስቼ.

የኃ/ማርያምና የአዜብ ንግግር በመለስ 1ኛ አመት መታሰቢያ ላይ (+video)

(ጌቱ ላቀው) ታላቁ መሪ መለስ ዜናዊ በድህነት ውስጥ የነበረችውን ኢትዮጵያ የነጻነት፣ የፍትህና የእኩልነት አምባ እንድትሆን.