መንግስትን በእጅጉ የፈተነዉ ቀዉስና የተስተናገደበት አግባብ ሲፈተሽ

(አስጨናቂ ገ/ጻዲቅ ሺፈራዉ (ኮ/ል)) መግቢያ በሀገራችን ከጥቂት ወራት በፊት ተከስቶ ለነበረዉ ሁከት ዋነኛ መነሻ ምክንያት.

Photo - Addis Ababa - a highway at sunrise
ሕዝብ በእንጀራ ብቻ አይኖርም – በርዕዮተ ዓለም ጭምር እንጂ

አብዮታዊው ኢህአዴግ – ኢትዮጲያን በልል ፌዴራሊዝም (loose federalism) መንፈስ በተቀመረ ህገመንግስት አዲስ ስርአት የመሰረተ እና.

Photo - Oromo protest in Woliso, August 6, 2016 [Credit: Social media]
ኢህአዴግ ቀባሪ እንጂ መካሪ አይሻም

በዘንድሮው ዓመት በተለያዩ የሀገራችን አከባቢዎች የፀጥታና አለመረጋጋት ችግር መከሰቱ ይታወቃል። የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች በተደጋጋሚ የተቃውሞ.

Photo - Oromo protest in Woliso, August 6, 2016 [Credit: Social media]
ኢትዮጲያ የማን ናት:- የወጣቶች ወይስ የባለስልጣናት?

ባሳለፍነው ሳምንት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ተቃውሞ ሰልፍ በወጡ ዜጎች ላይ በመንግስት የፀጥታ ኃይሎች የተወሰደው እርምጃ.

Photo - Sendafa Landfill, A truck pushing the pile of garbage
ኦሮሚያን ለአመፅ፣ አዲስ አበባን ለቆሻሻ የዳረገች አንቀፅ

ባለፈው ሳምንት ሌ/ጄ ፃድቃን ገ/ትንሳኤ ባወጡት ረጅም ፅሁፍ ስለሀገሪቱ ወቅታዊ ችግሮች መንስዔና መፍትሄ ስፊ ትንታኔ.

Photo - Ethiopian parliament session
የአማራ ክልል መንግሥት የቅማንት ብሔረሰብንና የክልሉ ሕዝብን ይቅርታ እንዲጠይቅ ተወሰነ

(ዮሐንስ አንበርብር – ሪፖርተር ጋዜጣ) በኦሮሚያ ክልል ብጥብጥ የፀጥታ ኃይሎች ተመጣጣኝ ኃይል ተጠቅመዋል ተባለ ከፍተኛ.

An Ethiopian school
ተጠያቂው ማን ነው፡- መንግስት ወይስ እነጃዋር?

አቤት … ሀገር አቀፍ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና ከመራዘም ጋር ተያይዞ ማህበራዊ ድረ-ገፆች ላይ ቀውጢ.

Photo - Ambo university Waliso campus
የኦሮሚያ ተቃውሞና ትምህርት፡ “መስከረም 3 እንገናኝ!”

የ17 ዓመት ገደማ ወጣት ነው። በወሊሶ ከተማ የገረሱ-ዱኪ የመሰናዶ ት/ት ቤት የ11ኛ ክፍል ተማሪ ሲሆን.

“መብቱን የማይጠይቅ ተማሪ ለመፍጠር አይደለም የታገልነው” ፍቃዱ ተሰማ – የኦሮሚያና የኦህዴድ አመራር

ባለፉት ወራት በኦሮሚያ በተከሰተው ተቃውሞ የደረሰው ሰብዓዊ ጉዳት እየተጣራ መሆኑን የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የኮሙኒኬሽን ጉዳይ.

ጃዋርና የብሔር ግጭት ኢንጂነሪንግ

በአለም ላይ (በተለይም በአፍሪካ) የሚከሰቱ ግጭቶችን እንደ ወቅታዊ ክስተት በዜና ከመከታተል ባለፈ ጠለቅ ያለ የታሪክ.