Category Archives: Social

ለህግም -ህግ፤ ለህግ አስከባሪም – ሌላ ህግ አስከባሪ አለ

“የሞሪያም ምድር” የሚልን ፊልም አይ ዘንድ የምወደው ጓደኛዬ ጋበዘኝና በእኩለ ለሊይ በቤቴ ውስጥ ቤቴን ሆኜ አየሁት። ቤቴን ቤቴ ይፍጀውና ውስጤን እተነፍስ ዘንድ ግን በአንድ ጊዜ ለብዙዎች እስትንፋስን ለሚበትነው ፌስቡክ እና የድህረ ገፅ ጡመራ እፍ ልበል። እኛ ሰዎች ብዙ ችግር የሚገጥመንና ብዙ ችግር የምንሰራው ስንጠግብ ነው፤ አዎ  ብዙ እንጀራ ስንጠግብ ብዙ እንጀራ ይርበናልና። ብዙ እንጀራ ለማግኘት … Continue reading ለህግም -ህግ፤ ለህግ አስከባሪም – ሌላ ህግ አስከባሪ አለ

የዜጎች ቅሬታ፡- ምክንያትና ዕቅድ ሳይሆን ተግባራዊ ምላሽ ይሻል

(ወንድወሰን ሽመልስ) «ውሃ አጥቶ መኖር ከባድ እንደሆነ እማኝ መፈለግ አይገባም» በማለት የውሃ ነገር በአዲስ አበባ አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱን በከተማ አንዳንድ አካባቢዎች ተዘዋውረን ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች ይናገራሉ። ሌሎች ደግሞ ከውሃው በባሰ የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥና መጥፋት በንብረታቸው ላይ ጉዳት እያስከተለባቸው መሆኑን በመግለጽ «ቅሬታችን ይሰማ» ይላሉ። አብዛኛዎቹ የሞባይል ስልክ አገልግሎት ተጠቃሚዎች ደግሞ «አገልግሎቱ የለም ቢባል ይሻላል» ሲሉ ምሬታቸውን ይገልጻሉ። … Continue reading የዜጎች ቅሬታ፡- ምክንያትና ዕቅድ ሳይሆን ተግባራዊ ምላሽ ይሻል

ጥቂት ስለጀማ ስነ ልቦና (mob mentality) – ከግል ተሞክሮ

(ዳንኤል ብርሀነ) በወዲያኛው ሳምንት በኢትዮጵያ ቴሌቪዝን የሚዲያ ዳሰሳ ፕሮግራም ላይ ስለ‹‹የጀማ ስነ‐ልቦና›› /mob mentality/  በጨረፍታ አንስቼ ነበር:: ይህን በጨረፍታ ያነሳሁትንና አንዳንዶች በደንብ ያልተረዱኝን፣ ሌሎች ደግሞ ‹ስላቅ› የመሰላቸውን ጽንሰ-ሀሳብ(concept) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሳለሁ በተሳተፍኩበት የአድማ ታሪክ አስደግፌ ላፍታታው፡፡ — ግዜው 1993 ነው፤ የአዲስ አበባ ተማሪዎች የትምህርት ማቆም አድማ መተናል፡፡ባልሳሳት ጥያቄያዎቻችን ሶስት ነበሩ፡፡ ‹‹የግቢው ጥበቃ ፖሊስ መሆኑ ቀርቶ በሲቪል ይቀየር››፣ … Continue reading ጥቂት ስለጀማ ስነ ልቦና (mob mentality) – ከግል ተሞክሮ

የፌዴሬሽኑ ቅሌት

(Addis Admass) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫው ማጣሪያ የሁለተኛ ዙር ግጥሚያ ጋቦሮኒ ላይ ከቦትስዋና አቻው ጋር ባደረገው ጨዋታ ሁለት ቢጫ ያየውን ምንያህል ተሾመ በማሰለፉ በፊፋ የቀረበው ክስ ለመላው የእግር ኳስ ቤተሰብ ያልተጠበቀ መርዶ ነበር፡፡ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ለቀረበበት ክስ በቂ መከላከያ ማቅረብ ካልቻለ ከቦትስዋና ጋር ተጫውቶ ያስመዘገበው የ2-1 ውጤት ተሰርዞ ለቦትስዋና ቡድን በፎርፌ 3 … Continue reading የፌዴሬሽኑ ቅሌት

ፌዴሬሽን፡- ለዋልያዎች መቀጣት መንስኤው ‹ዝንጋታ› ነው

(ሰይፉ አለምሰገድ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ምንያህል ተሾመ ሁለት ቢጫ ካርድ አይቶ ሳለ ሰኔ 1/2005 ከቦትስዋና ብሄራዊ ቡድን ጋር በተደረገው ጨዋታ መሰለፉ ስህተት እንደሆነ አመነ፡፡ ፌዴሬሽኑ ብሄራዊ ቡድኑ ከደቡብ አፍሪካ አቻው ጋር ከመጫወቱ በፊት ችግር ስለመፈጠሩ ፊፋ አሳውቆት እንደነበር ገልጿል፡፡ ሆኖም ይህ ችግር በቡድኑ ተጫዋቾችና በደጋፊዎች ላይ ያልተፈለገ የመንፈስ ጫና እንዳይፈጥር በመስጋት መረጃውን ይፋ ሳያደርግ … Continue reading ፌዴሬሽን፡- ለዋልያዎች መቀጣት መንስኤው ‹ዝንጋታ› ነው

ኢትዮጵያ ለዓለም ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ዙር አለፈች

ኢትዮጵያ ለዓለም ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ዙር አለፈች፡፡ የሀገር ውስጥ ሚዲያ እንደሚከተለው ዘግቦታል፡፡ ********* ፋና ለብራዚሉ የ2014 አለም ዋንጫ ማጣሪያ ምድቡን በ10 ነጥብ እየመራ ያለው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከተከታዩ የደቡብ አፍሪካ አቻው ጋር ተጫውቶ 2 ለ 1 አሸነፈች ። በጨዋታው ባፋና ባፋናዎቹ ቀድመው ጎል ቢያገቡም ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ኢትዮጵያ በጌታነህ ከበደ አቻ ሆና ነበር ። አንድ … Continue reading ኢትዮጵያ ለዓለም ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ዙር አለፈች

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ቦትስዋናን አሸነፈ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለ2014ቱ የብራዚል የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ የቦትስዋና አቻው አሸነፈ። በጨዋታው ጌታነህ ከበደና ሳላህዲን ሰዒድ የአሸናፊነቶቹን ግብ አስቆጥረዋል። በዚህ ውጤት መሰረትም የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ምድን ምድቡን በ10 ነጥብ መምራት ችሏል። ሁለት ጨዋታዎች የሚቀሯቸው ዋልያዎቹ ቀጣይ ጨዋታቸውን የዛሬ ሣምንት በአዲስ አበባ ስቴዲየም ከደቡብ አፍሪካ ብሄራዊ ቡድን ጋር የሚያደርጉ ሲሆን ቀሪው አንድ ጨዋታ ከሜዳቸው ውጭ … Continue reading የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ቦትስዋናን አሸነፈ

አዲስ አበባ | የቤት ፈላጊዎች አመዘጋገብ መመሪያ (ሙሉ ቃል)

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽንና ቤቶች ልማት ቢሮ የቤቶች ልማት አስተዳደር ኤጀንሲ የቤት ፈላጊዎች ለምዝገባ ሲመጡ ማሟላት የሚገባቸዉን ቅድመ ሁኔታና የምዝገባ አፈፃፀም ስርዓት 1. መግቢያ መዲናችን አዲስ አበባ በፈጣን የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እድገት ላይ የምትገኝ መሆኗን በርካታ አብነቶችን በማንሳት ማረጋገጥ ይቻላል፡፡ ከዚሁ ፈጣን እድገት ጋር በተያያዘ በየደረጃው ባለው የአገልግሎት አሰጣጥና አቅርቦት ላይ ከፍተኛ ጫና አስከትሏል፡፡ ይህንን … Continue reading አዲስ አበባ | የቤት ፈላጊዎች አመዘጋገብ መመሪያ (ሙሉ ቃል)

“ምን ገበያ አለ? ዝም ብሎ ብሩን መብላት እኮ ነው?” – ገበያተኛ እናቶች

(መታሰቢያ ካሣዬ) የአራት ልጆች እናት ለሆኑት ለወ/ሮ ሮማን ታደሰ አመት በዓላት የጭንቀት፣ የሃሣብና፣ የሰቀቀን ጊዜያቶች ናቸው፡፡ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ውስጥ ተቀጥረው የተጣራ 1170 ብር ወርሃዊ ደመወዝ የሚከፈላቸው ባለቤታቸው በየወሩ የሚሰጧቸውን አንድ ሺህ ብር አብቃቅተው ወር ለመድረስ ሁሌም ጭንቅ ነው፡፡ ከቀበሌ ተከራይተው ላለፉት 28 ዓመታት የኖሩባትን ቤት በወር 37 ብር ይከፍሉባታል፡፡ ከወር አስቤዛ፣ ከቤት ኪራይ፣ … Continue reading “ምን ገበያ አለ? ዝም ብሎ ብሩን መብላት እኮ ነው?” – ገበያተኛ እናቶች

ሉሲ ከ5 ዓመት የአሜሪካ ቆይታ በኋላ ዛሬ አዲስ አበባ ገባች

ሐምሌ 29/1999 ምሽት 1፡30 ከኢትዮጵያ ወደ አሜሪካ የተጓዘችው ሉሲ ዛሬ ሚያዝያ 23/2005 ከረፋዱ 4፡20 ላይ አዲስ አበባ ገብታለች፡፡ ሉሲ ቦሌ አለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ስትደርስ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ፣ ፕሮፌሰር ዶናልድ ጆሀንሰንና ሌሎች ግለሰቦች አቀባበል አድርገውላታል፡፡ ከሉሲ ጋር ወደ አሜሪካ ተጉዘው የነበሩ ሌሎች 148 ቅርሶችም ሚያዝያ 22/2005 ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ሉሲ ወይም ድንቅነሽ … Continue reading ሉሲ ከ5 ዓመት የአሜሪካ ቆይታ በኋላ ዛሬ አዲስ አበባ ገባች