Category Archives: Social

ኢሕአዴጎችና ጽንፈኞች – ባሉበት የቆሙና ባለፈው የቆዘሙ

በሁሉም የሳይንስ ዘርፎች፤ “Nothing is static” ወይም “Change is constant” የሚል ተፈጥሯዊ ህግ አለ። በዚህ ተፈጥሯዊ ሕግ መሰረት፤ የማይቀየር፥ የማይለወጥ ነገር የለም። በሌላ አነጋገር፣ የማይቀየር፥ የማይለወጥ ወይም በቋሚነት የሚቀጥል ብቸኛ ነገር ቢኖር ራሱ “ለውጥ”ነው። ነገር ግን፣ የኢትዮጲያ ፖለቲካን በአንክሮ የሚከታተል ሰው ከዚህ ተፈጥሯዊ ህግ ውጪ የሆኑ ሁለት አካላት እንዳሉ መገንዘብ ይችላል፣ ኢህአዴጎች እና ፅንፈኞች። በቅድሚያ፣ … Continue reading ኢሕአዴጎችና ጽንፈኞች – ባሉበት የቆሙና ባለፈው የቆዘሙ

የኦሮሚያ ተቃውሞና ትምህርት፡ “መስከረም 3 እንገናኝ!”

የ17 ዓመት ገደማ ወጣት ነው። በወሊሶ ከተማ የገረሱ-ዱኪ የመሰናዶ ት/ት ቤት የ11ኛ ክፍል ተማሪ ሲሆን ትክክለኛ ስሙን አላውቅም። ስም መያዝ ስለማይሆንልኝ ሁሌ “ቀዮ!” እያልኩ እጠራዋለሁ። እስከ የትምህርት ሰዓት ድረስ ሱቅ ውስጥ ይሰራል። የትምህርት ሰዓት ሲደርስ ታናሽ ወንድሙ ይተካውና እሱ ወደ ትምህርት ቤት ይሄዳል። ቀዮ ቀልጣፋና ጠንቃቃ ልጅ ነው። ትምህርቱ ላይም ጎበዝ እንደሆነ ታናሽ ወንድሙ ሲያወራ … Continue reading የኦሮሚያ ተቃውሞና ትምህርት፡ “መስከረም 3 እንገናኝ!”

ኃይሌ ገ/ስላሴ እና ዴሞክራሲ

ሺህ አለቃ ሃይሌ ገብረስላሴ በቢቢሲ ሬድዮ “News Hour” ፕሮግራም ላይ “As an African citizen, democracy is a luxury…” በሚል የሰጠው አስተያየት በተለይ በማህበራዊ ድረፆች ላይ መነጋገሪያ ሆኗል፡፡ በመጀመሪያ ለአስተያየቱ ብዙም ትኩረት አልሰጠሁትም ነበር፡፡ የሃይሌ አስተያየት በቅን እሳቤ የተሰጠና የግል አመለካከቱን ያንፀባረቀበት እንደሆነ ተደርጎ ቢወሰድ ኖሮ፣ ነገሩ ይህን ያህል ትኩረት የሚሰጠው አልነበረም፡፡ ነገር ግን፣ የቢቢሲ ሬድዮ … Continue reading ኃይሌ ገ/ስላሴ እና ዴሞክራሲ

የH1N1 ኢንፍሉዌንዛ ቫይረስ በአዲስ አበባ አራት ለሞት ዳረገ

የH1N1 ኢንፍሉዌንዛ ቫይረስ በአዲስ አበባ ያለውን ቀዝቃዛ አየር ተከትሎ መከሰቱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በተለምዶ የአሳማ ጉንፋን በሚባለው የኢንፍሉዌንዛ ቫይረስ እስካሁን 32 ተጠቂዎች የተገኙ ሲሆን አራቱ ለሞት ተዳርገዋል፡፡ የኢፌዴሪ የጤና ሚኒስቴር በጉዳዩ ላይ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጠ ሲሆን በመግለጫው ላይ አቶ አህመድ ኢማኖ ፡ ዶ/ር ዳዲ ጂማ እና ዶ/ር መራዊ አራጋው በH1N1 ኢንፍሉዌንዛ ክስተት እና የመከላከል … Continue reading የH1N1 ኢንፍሉዌንዛ ቫይረስ በአዲስ አበባ አራት ለሞት ዳረገ

ልዩነት እና ተመሣሣይነት| ፍቅር ጥናት ምርምር በአስተርጓሚ

ባለፈው ክፍል “ባርነትን ሳያውቁ ነፃነትን የሚናፍቁ ህዝቦች” በሚል ርዕስ ባቀረብኩት ፅሁፍ አብዛኞቹ የአፍሪካ ሀገራት አስተሳሰብ ባርነት (Conceptual Colonization) ስር እንዳሉ ለማሳየት ሞክሬያለሁ። የኢትዮጲያ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የጥናትና ምርምር ሥራና አሰራርን እንደመነሻ በመውሰድ በሀገሪቱ ያለውን የሥነ-ዕውቀት ቀውስ (Epistemological Crisis) ለማሳየት እሞክራለሁ። በዋናነት በማህበራዊ ሣይንስ ዘርፍ የከፍተኛ ት/ት ተቋማት መምህራንና ተመራማሪዎች፣ እንዲሁም የሁለተኛ ድግሪ ተማሪዎች የሚሰሯቸው ጥናታዊ … Continue reading ልዩነት እና ተመሣሣይነት| ፍቅር ጥናት ምርምር በአስተርጓሚ

ጃዋርና የብሔር ግጭት ኢንጂነሪንግ

በአለም ላይ (በተለይም በአፍሪካ) የሚከሰቱ ግጭቶችን እንደ ወቅታዊ ክስተት በዜና ከመከታተል ባለፈ ጠለቅ ያለ የታሪክ ጥናት ያከሄደ ሰው አንድ ተመሳሳይ ሂደትን ማስተዋሉ አይቀርም፡፡ ይህም ሂደት ሁሉም የብሔር (የዘር) ግጭቶች ከፋ ደረጃ ከመድረሳቸው በፊት ጥቂት ልሂቃን ሆን ብለው ባቀናበሯቸው ደረጃዎች (steps) ውስጥ ማለፋቸው ነው፡፡ እነኝህ የጥላቻ/ግጭት መፍጠሪያ ደረጃዎች ከሞላ ጎደል በሁሉም ግጭቶች ውስጥ የሚተገበሩ ሲሆን የቆየ … Continue reading ጃዋርና የብሔር ግጭት ኢንጂነሪንግ

ልዩነት እና ተመሣሣይነት|ባርነትን ሳያውቁ ነፃነትን የሚናፍቁ ህዝቦች

“ብራቮቮቮ…!” ብዬ ስጮህ፣ ሁሉም መምህራን በአግራሞት ይመለከቱኝ ጀመር። ከዛ… አንዱ መምህር ምን እንዳስደሰተኝ ሲጠይቀኝ የሰጠሁት ምላሽ ግን የሁሉንም አስተያየት በቅፅበት ከአግራሞት ወደ ግራ-መጋባት ቀየረው። ሁሉም፣ “ሁለት የአፍሪካ አገሮች ከእንግሊዝ ቅኝ-ግዛት ሙሉ-በሙሉ ነፃ ወጡ!” የሚለውን ምላሽ አልጠበቁም። እንኳን እነሱ፣ በአሁኗ ቅፅበት ራሱ “እስካሁን በቅኝ-አገዛዝ ሥር ያለ ሀገር አለ እንዴ?…” የሚል ሃሳብ በእናንተ አዕምሮ ውስጥ እየተመላለሰ ነው። … Continue reading ልዩነት እና ተመሣሣይነት|ባርነትን ሳያውቁ ነፃነትን የሚናፍቁ ህዝቦች

ልዩነት እና ተመሳሳይነት | ያለልዩነት የለም ነፃነት

በባለፈው ፅሁፌ ለመግለፅ እንደሞከርኩት፣ እድገትና ብልፅግና እንዲቀጥል የለውጥና መሻሻል መንፈስ በሕብረተሰቡ ውስጥ መስረፅ እንዳለበት እና ይህ መንፈስ በቋሚነት እንዲኖር ደግሞ ልዩነት የማህበራዊ ሕይወታችን አካል ሆኖ መቀጠል እንዳለበት አይተናል። በዚህ ክፍል፣ ልዩነት በሕብረተሰቡ ውስጥ ያለ ነፃነት ነፀብራቅ ስለመሆኑ እናያለን። ከዚያ በፊት ግን፣ ስለ ነፃነት ምንነት ምሉዕ ግንዛቤ ሊኖረን ይገባል። እርግጥ በነፃነት መኖር የማይፈልግ ሰው ያለ አይመስለኝም። … Continue reading ልዩነት እና ተመሳሳይነት | ያለልዩነት የለም ነፃነት

ልዩነት እና ተመሳሳይነት | ውድቀት በተመሣሣይነት

አብዮት በልዩነት እና በተመሣሣይነት ሃይሎች መካከል ያለው ቅራኔ ተካሮ ከፍተኛ ደረጃ ሲደርስ የሚፈጠር መሰረታዊ ለውጥ ነው። የልዩነት ሃይሎች ከተለመደው፥ ከመደበኛው የተለየ ወይም የማይመሳሰል የፖለቲካ አቋምና አመለካከት ሲያራምዱ፣ የተመሣሣይነት ሃሎች ደግሞ ተመሣሣይ፥ አንድ ዓይነት የፖለቲካ አቋምና አመለካከት ብቻ ለማስረፅ ጥረት ያደርጋሉ። ለምሳሌ፦ በኢትዮጲያ በ1966 ዓ.ም የተካሄደው አብዮት እና የ1983ቱ አብዮታዊ ዴሞክራሲ በእነዚህ ሁለት ሃይሎች መካከል የነበረው … Continue reading ልዩነት እና ተመሳሳይነት | ውድቀት በተመሣሣይነት

ሚዲያዎቻችን በህዝብ ዘንድ መታመንን ያስቀድሙ – ሌላው ይከተላል!!

እዚህ ድሬዳዋ በአቶ ሬድዋን ሁሴን እና አቶ ሽመልስ ከማል መሪነት እየተካሄደ ባለው ሀገር አቀፍ የኮሚዩኒኬሽን ፎረም የመጀመሪያ ቀን ከሰዓት ላይ ለተወሰኑ ሰዓታት የመሳተፍ እድል አግኝቼ ነበር፡፡ ውይይታቸው በጣም ደስ የሚል እና ላወቀበት ብዙ ግብዓት የሚገኝበት ነበር፡፡ ዓላማዬ ስለፎረሙ ሪፖርት ማቅረብ ስላልሆነ በዚህ ዙሪያ የምለው ነገር አይኖረኝም፡፡ እኔ በራሴ ግን ቀድሞውንም በዚሁ ዙሪያ ሳብላላቸው የነበሩ ሀሳቦችን … Continue reading ሚዲያዎቻችን በህዝብ ዘንድ መታመንን ያስቀድሙ – ሌላው ይከተላል!!