ከስምንት ሀገራት የመጡ 853 ሰልጣኞች በመከላከያ ተቋማት ሰልጥነዋል።

(ቤተልሄም ባህሩ) የመከላከያ ሰራዊት በአቅም ግንባታና ህብረተሰቡን በልማት በማገዝ በኩል ያደረገው አስተዋፅዖ የሚበረታታና ተጠናክሮ ሊቀጥል.

በአሶሳ ዞን ታጣቂዎች ዘጠኝ ሰዎች ገደሉ

ትላንት ሚያዚያ 7/2006ዓ.ም ማለዳ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአሶሳ ዞን ሰዎችን ጭኖ ሲጓዝ በነበረ ፒካ አፕ.

የተሳሳቱ ዘገባዎች በኢትዮጵያ አየር መንገድ ዙሪያ (ዮናስ ቢራቱ)

የተጠለፈውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ (በረራ #ET_702) በተመለከተ ሰሞኑን እጅግ በርካታ የተምታቱ መረጃዎች ሲሰራጩ ሰንብተዋል። ከድጋፍ.

‹በኢሳት ላይ የቀረበው ዘገባ በጣም የተሳሳተ ነው› – የጠላፊው ታላቅ ወንድም

ኢሳት የተባለው የዲያስፖራ ሚዲያ የኢትዮጲያ አየር መንገድ አውሮፕላን በረራ ቁጥር 702ን ጠልፎ ጄኔቭ ያሳረፈው ኃይለመድህን.

የአውሮፕላን ጠላፊው ‹በታላቅ የመንፈስ ጭንቀት እየተሰቃየ› ነበር:- የጠላፊው እህት

ባለፈው እሁድ ሌሊት እኩለ ለሊት ከአዲስ አበባ ተነስቶ ወደ ጣሊያ ሮም ሲበር የነበረው የአትዮጵያ አየር.

Ethiopia:- ለ35 መኮንኖች የጄነራልነት ማዕረግ ተሰጠ

የኢትዮጵያ መንግስት አንድ የሌተናንት ጄነራል፣ 6 የሜጄር ጄነራል እና 28 የብርጋዴር ጄነራል ሹመት ሰጠ፡፡ በተሰጠው.

የሀይማኖቶቸ ጉባኤ የፀረ-አክራሪዎች ሰልፍ ሊያካሂድ ነው

(ፍቃዱ ፈንቴ) አክራሪዎች በእምነት ስም የህዝብን ሰላም ለማደፍረስ የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ በመቃወም እሁድ ነሃሴ 26/2005 ሰላማዊ.

ስለሕዳሴ ግድብ፡- የ‹አንድነት› ፓርቲ መግለጫ [ሙሉ ቃል]

ባለፈው ዓርብ ‹አንድነት› ፓርቲ ስለሕዳሴ ግድብ የሰጠውን መግለጫ አስመልክቶ ኢቲቪ ያተመውን ዜና እዚህ ብሎግ ላይ.

Brief | የፕ/ር መስፍን የ‹አባይ ጦርነት› ግልብ ትንተናና ምክር

(Daniel Berhane) ፕ/ር መስፍን ወልደማሪያም ባለፈው እሮብ ከአባይ ጉዳይ በተያያዘ የጦርነት ቅስቀሳን ለመገሰጽና የግብጽን የጦር ሀያልነት.

የውጭ ጉዳይ ሚ/ር የግብጽን አምባሳደር ጠርቶ ማብራሪያ ጠየቀ

ኢትዮጵያ በመከባበርና በጋራ ጥቅም ላይ የተመሰረተ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ እንደምታራምድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ኢትዮጵያ.