Category Archives: News

ጦርነት የአቅም ማነስ ምልክት ነው

የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ ተወልደ ሙልጌታ፣ የካቲት 18/2008 ዓ.ም በሰጡት መግለጫ “የኢትዮጲያ መንግስት በታገቱት 80 ኢትዮጲያዊያን ምክንያት በኤርትራ ላይ ተመጣጣኝ ዕርምጃ እንደሚወስድ” ተናግረዋል። መግለጫውን ተከትሎ ከጋዜጠኞች፤ ታጋቾቹ ስለተያዙበት ሁኔታ፣ ማንነት እና መንግስት ሊወስደው ስላሰበው አፀፋዊ እርምጃ ዙሪያ ለቀረበላቸው ጥያቄ የሰጡት ምላሽ ግን በጣም የሚገርም ነው፦”ከዚህ በላይ ምንም ዝርዝር ማብራሪያ ልሰጥ አልችልም”። በእርግጥ ቃለ … Continue reading ጦርነት የአቅም ማነስ ምልክት ነው

ለሕገ መንግሥቱ ታማኝ አይደሉም የተባሉት ዳኛ ከኃላፊነታቸው ተነሱ

(ዮሐንስ አንበርብር – ሪፖርተር ጋዜጣ) ከ2006 ዓ.ም. ጀምሮ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በዳኝነት ሲያገለግሉ የቆዩት ዳኛ ግዛቸው ምትኩ ለሕገ መንግሥቱ ታማኝ ሆነው አልተገኙም በሚል ምክንያት በፓርላማው ከኃላፊነታቸው ተነሱ፡፡ ፓርላማው ዳኛውን ከሹመታቸው ያነሳው፣ ጥር 28 ቀን 2008 ዓ.ም. የፌዴራል ዳኞች አስተዳደር ጉባዔ ዳኛው ፈጽመውታል ያለውን የዲሲፕሊን ስህተት አዳምጦ ከተወያየ በኋላ ነው፡፡ በዳኛ ግዛቸው ላይ የቀረቡ የዲሲፕሊን … Continue reading ለሕገ መንግሥቱ ታማኝ አይደሉም የተባሉት ዳኛ ከኃላፊነታቸው ተነሱ

የH1N1 ኢንፍሉዌንዛ ቫይረስ በአዲስ አበባ አራት ለሞት ዳረገ

የH1N1 ኢንፍሉዌንዛ ቫይረስ በአዲስ አበባ ያለውን ቀዝቃዛ አየር ተከትሎ መከሰቱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በተለምዶ የአሳማ ጉንፋን በሚባለው የኢንፍሉዌንዛ ቫይረስ እስካሁን 32 ተጠቂዎች የተገኙ ሲሆን አራቱ ለሞት ተዳርገዋል፡፡ የኢፌዴሪ የጤና ሚኒስቴር በጉዳዩ ላይ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጠ ሲሆን በመግለጫው ላይ አቶ አህመድ ኢማኖ ፡ ዶ/ር ዳዲ ጂማ እና ዶ/ር መራዊ አራጋው በH1N1 ኢንፍሉዌንዛ ክስተት እና የመከላከል … Continue reading የH1N1 ኢንፍሉዌንዛ ቫይረስ በአዲስ አበባ አራት ለሞት ዳረገ

“መብቱን የማይጠይቅ ተማሪ ለመፍጠር አይደለም የታገልነው” ፍቃዱ ተሰማ – የኦሮሚያና የኦህዴድ አመራር

ባለፉት ወራት በኦሮሚያ በተከሰተው ተቃውሞ የደረሰው ሰብዓዊ ጉዳት እየተጣራ መሆኑን የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የኮሙኒኬሽን ጉዳይ ቢሮ ሀላፊና እና የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል የፍቃዱ ተሰማ በተለይ ለHornAffairs ኦሮምኛ በሰጡት ቃለ-መጠይቅ ገለጹ፡፡ ‹‹የሞቱትን፤ የቆሰሉትን፤ ሆስፒታል ከገቡ የሞቱትንም ሆነ በጥቅሉ የክልሉ መንግስት እያጣራ ይገኛል፡፡ ይሀ ተጣርቶ ሲያልቅ የክልሉ መንግስት አስፈላጊ በሆነ አካል የምንገልጽ ይሆናል›› ብለዋል አቶ ፍቃዱ፡፡ በቃለምልልሱ … Continue reading “መብቱን የማይጠይቅ ተማሪ ለመፍጠር አይደለም የታገልነው” ፍቃዱ ተሰማ – የኦሮሚያና የኦህዴድ አመራር

የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች በ160 ሺህ ብር ተካሰሱ

(አዲስ አድማስ) የሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ም/ቤት፣ በገንዘብ ምዝበራና በአሰራር ግድፈት የጠረጠራቸው አምስት ከፍተኛ አመራሮች ላይ ክስ መመስረቱን የአዲስ አድማስ ምንጮች ገለፁ፡፡ ለፓርቲው ዲሲፕሊን ኮሚቴ ክስ የቀረበባቸው የስራ አስፈፃሚ አባላት፡- የፓርቲው ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት፣ የቀድሞው የፓርቲው ም/ሊቀመንበር አቶ ስለሺ ፈይሳ፣የቀድሞው የፋይናንስ ሃላፊ አቶ ወሮታው ዋሴ፣ የቀድሞው የድርጅት ጉዳይ ሃላፊና በኋላም የጥናትና ስትራቴጂ ሃላፊ የነበሩት ኢ/ር … Continue reading የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች በ160 ሺህ ብር ተካሰሱ

የ2015 የፈረንጆች ዓመት በወፍ በረር

(በስንታየሁ ግርማ) የ2015 የፈረንጆቹ ዓመት ለአርሴናል ደጋፊዎች እጅግ አስደሳች ነበር ፡፡ እኔ ለእግር ኳስ የተለየ ፍቅር አለኝ ፡፡ ዘመኑ የግሎባላይዜሽን በመሆኑ በአለም ላይ የሚደረጉ ድርጊቶችን በሙሉ እንድከታተል እና እራሴን አንዱ የእግር ኳስ አካል እንዳደርግ ረድቶኛል፡፡እኔ ቀንደኛ የአርሰናል ደጋፊ ነኝ አርሰናልን ከምደግፍበት ምክንያቶች መካከል አንዱ ለታዳጊዎች ዕድል የሚሰጥ ክለብ በመሆኑ ነው ፡፡ በክለቡ ውስጥ ያለፉ ታዳጊዎች … Continue reading የ2015 የፈረንጆች ዓመት በወፍ በረር

[Audio] ሚ/ር ጌታቸው ረዳ:- በተቃውሞና በሁከት የተሳተፉ ሁሉ በውጭ ሀይሎች ተገፍተው የገቡ ናቸው ማለት አይቻልም።

የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ ዛሬ ከሰዓት በኋላ የሰጡት ፕሬስ ኮንፈረንስ የድምጽ ቅጂ አትመናል፡፡ በፕሬስ ኮንፍረንሱ ወቅት በሰሞኑ በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሸዋ እና ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞኖች እንዲሁም በአማራ ክልል አካባቢ ስላለው ሁኔታ ማብራሪያ የሰጡ ሲሆን፤ በኦሮሚያ ክልል ያለውን ሁኔታ አስመልክቶ ከተናገሯቸው ነጥቦች ጥቂቱን እነሆ፡- *በተቃውሞና ተከትሎ በመጣው ሁከት የተሳተፉ ሁሉ በውጭ ሀይሎች ተገፍተው … Continue reading [Audio] ሚ/ር ጌታቸው ረዳ:- በተቃውሞና በሁከት የተሳተፉ ሁሉ በውጭ ሀይሎች ተገፍተው የገቡ ናቸው ማለት አይቻልም።

ሚ/ር ጌታቸዉ ረዳ:- ሕይወት ከማዳን በላይ ለገጽታ ግንባታ ተብሎ የሚደበቅ ችግር የለም

የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ ሚኒስትር ጌታቸዉ ረዳ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የዜጎችን ሕይወት ከማዳን በላይ ለገጽታ ግንባታ ተብሎ የሚደበቅ ችግር የለም አሉ። በኤልኒኖ ምክንያት በተፈጠረው ድርቁ ምክንያት ከመንግሥት አቅም በላይ ወደሚሆንበት ደረጃ ላይ አለመድረሱን እና የኢትዮጵያ መንግሥት አንድም ሰዉ በድርቁ ምክንያት እንዳይሞት ሰፊ ሥራዎችን ሲያከናዉን መቆየቱን እና ለአስቸኳይ የምግብ እርዳታ እስካሁን 6 ቢሊዮን ብር … Continue reading ሚ/ር ጌታቸዉ ረዳ:- ሕይወት ከማዳን በላይ ለገጽታ ግንባታ ተብሎ የሚደበቅ ችግር የለም

የኢህአዴግ 10ኛው ድርጅታዊ ጉባዔ የአቋም መግለጫ

የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር/ኢህአዴግ /10ኛው ድርጅታዊ ጉባዔ የተካሄደው አምስተኛው ጠቅላላ ምርጫ በማንኛውም መስፈርት ሲለካ እጅግ ዴሞክራሲያዊ፣ፍትሐዊ፣ግልጽ እና በመላው የሀገራችን ህዝቦች ዙሪያ መለስ ተሳትፎ የተፈፀመ ከመሆኑም በላይ የምልአተ ህዝቡን ንቁ ተሳትፎና ተአማኒነት ያተረፈ ሆኖ በተጠናቀቀበት ማግስት እንዲሁም ህዝቡ ለድርጅታችን ስኬታማ ስራዎች እውቅና በመስጠት እና ድክመቶቻችንን እንደምናርም በማመን አርቆ አሳቢነትና አስተዋይነት በተሞላበት አኳኋን ታላቅና ከባድ ሀላፊነት … Continue reading የኢህአዴግ 10ኛው ድርጅታዊ ጉባዔ የአቋም መግለጫ

የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴና የምክር ቤት አባላት ዝርዝር

በ10ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ የተመረጡ የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴና የምክር ቤት አባላት ፣ የኢህአዴግ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ደኢህዴን 1 ጓድ ኃ/ማርያም ደሳለኝ 2 ጓድ ሽፈራው ሽጉጤ 3 ጓድ ደሴ ዳልኬ 4 ጓድ ተስፋዬ በልጅጌ 5 ጓድ ሲራጅ ፈጌሳ 6 ጓድ ሬድዋን ሁሴን 7 ጓድ መኩሪያ ኃይሌ 8 ጓድ መለሰ ዓለሙ 9 ጓድ ተ/ወልድ አጥናፉ ኦህዴድ … Continue reading የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴና የምክር ቤት አባላት ዝርዝር