Category Archives: News

የህዳሴ ግድብ ግንባታ ‘በሶስት ፈረቃዎች ለ24 ሰዓታት’ እየተከናወነ ነው [Amharic]

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ በተፋጠነ መልኩ እየተካሄደ ነው። ዋናው ግድብ በሚያርፍበት ስፍራ እየተካሄደ ባለው ቁፋሮም 3 ነጥብ 5 ሚሊየን ሜትር ኪዩብ ልል አፈርና ድንጋይ ተነስቷል። በሰዓት 8 መቶ ሜትር ኪዩብ አርማታ ማምረት የሚያስችሉ ግዙፍ ፋብሪካዎች ተከላም ግድቡ በሚያርፍበት የወንዙ ግራና ቀኝ እየተካሄደ እንደሚገኝ የግድቡ ፕሮጄክት ማናጀር ኢንጂነር ስመኘው በቀለ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ተናግረዋል። ታላቁን … Continue reading የህዳሴ ግድብ ግንባታ ‘በሶስት ፈረቃዎች ለ24 ሰዓታት’ እየተከናወነ ነው [Amharic]

ኢትዮጵያ ከንፋስ ኃይል አንድ ሚሊዮን ሜጋ ዋት የማመንጨት አቅም አላት [Amharic]

ኢትዮጵያ ከንፋስ ኃይል ብቻ አንድ ሚሊዮን ሜጋ ዋት የሚጠጋ የኤሌክትሪክ ኃይል የማመንጨት አቅም እንዳላት በጥናት መረጋገጡን የውሃና ኢነርጂ ሚነስትሩ አስታወቁ። የአገሪቱን ህዝብ የንፁህ መጠጥ ውሃና የመስኖ ልማት ተጠቃሚ በማደረግ ረገድ ባለፉት 21 ዓመታት አመርቂ ወጤቶች መገኘታቸውንም ገልጸዋል። ሚኒስትሩ አቶ አለማየሁ ተገኑ ባለፉት 21 ዓመታት በመጠጥ በውሃና ኢነርጂ ልማት የተከናወኑ ተግባራትን አስመልክተው ትናንት በሰጡት መግለጫ፤ ኢትዮጵያ … Continue reading ኢትዮጵያ ከንፋስ ኃይል አንድ ሚሊዮን ሜጋ ዋት የማመንጨት አቅም አላት [Amharic]

የማኅበረ-ቅዱሳን ሪፖርት| የዋልድባ ገዳምና የወልቃይት ስኳር ልማት ጉዳይ [Amharic]

መንግስት በትግራይ ክልል ወልቃይት ወረዳ የጀመረው የስኳር ልማት ፕሮጀክት በአካባቢው የሚገኘውን ጥንታዊው ዋልድባ ገዳም ላይ ጉዳት ያደርሳል በሚል ሲያወዛግብ መቆየቱ ይታወሳል፡፡ ጉዳዩን አስመልክቶ የተለያዩ አካላት መግለጫ የሰጡ ሲሆን፤ ባለፈው ሳምንት ደግሞ ማኅበረ-ቅዱሳን ሪፖርቱን አቅርቧል፡፡ ሪፖርቱ በዋልድባ ገዳም ሕልውና ላይ አደጋ እንደሌለ ቢያመለክትም በአቅራቢያው በሚገኙና ዝምድና ባላቸው ሦስት ቤተክርስቲያኖች በፕሮጀክቱ ሳቢያ እንደሚነሱ ይጠቁማል፡፡ መንግስት ጉዳዪን ያስተናገደበትን … Continue reading የማኅበረ-ቅዱሳን ሪፖርት| የዋልድባ ገዳምና የወልቃይት ስኳር ልማት ጉዳይ [Amharic]

Tigray| ምላሽ ለፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም – በፕ/ር ገብሩ ታረቀና በአማኑኤል መሓሪ

ስለትግራይ ሕዝብ ጆሮ የሚጠልዙ ንግግሮችን በማሰማት የሚታወቁት መስፍን ወ/ማርያም(የቀድሞ የአ.አ.ዩ. ፕሮፌሰር)፤ ባለፈው ነሐሴ በፍትህ ጋዜጣ ላይ ባቀረቡት ጽሁፍ የራሳቸውን ክብረ-ወሰን አሻሽለዋል፡፡ መስፍን በጽሁፋቸው ካሉት መሀከልም፡- በኤርትራና በትግራይ ይኖሩ የነበሩ የኤርትራና የትግራይ ዜጐች ተግተው ኢጣልያንን ቢወጉ ኖሮ ከሐረር፣ ከሀድያና፣ ከሲዳሞ፣ ከሸዋ… ወደ ሰሜን መዝመት አያስፈልጋቸውም ነበር፤ ይህ ቢሆን ዛሬ ሌሎች ያልሞቱትን ሞት በመሞታቸው አይወቀሱም ነበር፤ አፄ … Continue reading Tigray| ምላሽ ለፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም – በፕ/ር ገብሩ ታረቀና በአማኑኤል መሓሪ

UDJ, Berhan parties Statement on ‘pre-merger agreement’ [full text]

One of the main opposition parties UDJP(Unity for Democracy and Justice Party, aka Andinet) signed a premerger agreement with a less known party ‘Berhan’ on May 27/2011. The joint statement released on the occasion states: ‘the two parties have concluded their negotiations successfully and now are ready for merger, subject to the approval of the … Continue reading UDJ, Berhan parties Statement on ‘pre-merger agreement’ [full text]

UDJ (Andinet) Party statement

It was widely reported that Prime Minister Meles Zenawi accused the opposition party, UDJ (Unity for Democracy and Justice, aka Andinet), of trying to incite a violence. That was during a parliamentary session on April 5 when he appeared to present six-months performance report. He said, ‘I would like to pass a message to Medrek, … Continue reading UDJ (Andinet) Party statement

የመድረክ አመራሮች ቃለመጠይቅ | ‘ከብርሃኑ ጋር ተገናኝቻለሁ – መብቴ ነው’ መረራ ጉዲና | Medrek party leaders

የ‹መድረክ› ፓርቲ አመራር አባላት ባለፈው ሐሙስ መጋቢት 22/2003 በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ማውጣታቸውን ጋዜጣዊ መግለጫ መስጠታቸውን የተለያዩ ሚዲያዎች ዘግበዋል፡፡ ‹መድረክ› – ወይም በሙሉ መጠሪያው ‹የኢትዮጲያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ መድረክ› – የስድስት ፓርቲዎች ጥምረት ሲሆን ከዋነኛ ተቃዋሚ ፓርቲዎች አንዱ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በተጨማሪም 5 የ‹መድረክ› አመራር አባላት ከጋዜጠኞች ጋር ቆይታ ነበራቸው፡፡ ይሁንና የጋዜጣዊ መግለጫውን ሆነ ከጋዜጠኞች ጋር … Continue reading የመድረክ አመራሮች ቃለመጠይቅ | ‘ከብርሃኑ ጋር ተገናኝቻለሁ – መብቴ ነው’ መረራ ጉዲና | Medrek party leaders

Dergue officials pardon | ከሃይማኖት መሪዎች ለኢትዮጵያ ሕዝብ የተላለፈ ጥሪ [full text]

በደርግ ዘመን የተፈጸሙ በደሎችንና ጥፋቶችን በአገራዊ ይቅርታና ዕርቀ ሰላም ለመጨረስ ከኢትዮጵያ የአራቱ ቤተ እምነቶች የሃይማኖት መሪዎች ለኢትዮጵያ ሕዝብ የተላለፈ ጥሪ የተወደዳችሁ መላው የኢትዮጵያ ሕዝቦች፣ እኛ የኢትዮጵያ የአራቱ ቤተ እምነት የሃይማኖት መሪዎች ፣ – የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን – የኢትዮጵያ እስልምና ጉዲዮች ጠቅላይ ምክር ቤት፤ – የኢትዮጵያ ካቶሉካዊት ቤተ ክርስቲያን፤ – የኢትዮጵያ ወንጌሊዊት ቤተ ክርስቲያን … Continue reading Dergue officials pardon | ከሃይማኖት መሪዎች ለኢትዮጵያ ሕዝብ የተላለፈ ጥሪ [full text]