[Video] ጄኔራል ጻድቃን – የዕርዳታ ገንዘብ ከሕዝብ ቀምተን ለመሣሪያ ስናውል አላውቅም

ከ1971 ጀምሮ የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል የነበሩት የህወሓት ከፍተኛ አመራር የነበሩት ጄኔራል ጻድቃን ገ/ትንሳኤ ‹‹እኔ.

ማሌሊት መሠረታዊ ወታደራዊ ለውጥ አምጥቷል – ጄኔራል ጻድቃን [Video]

ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) በትግል 10 ዓመታ ካስቆጠረ በኋላ፤ በ1977ዎቹ የፖለቲካ አመራር የሚሰጥ አደረጃጀት.

የአንድነት ውዝግብ | አየለ ስሜነህ ካምፕ ቀየሩ [video]

በአንድነት ፓርቲ ውስጥ በተፈጠረው ውዝግብ ግንባር ቀደም ሚና ያላቸው አቶ አየለ ስሜነህ የአሰላለፍ ለውጥ አደረጉ፡፡.

Video | ዳንኤል ብርሃነ እና ፋኑኤል ክንፉ የትግራይ ጉብኝትን አስመልክቶ በኢቢሲ የሚዲያ ዳሰሳ ፕሮግራም ላይ

በመጪው የካቲት ከሚከበረውን የህወሓት 40ኛ አመት የልደት በዓል ይከበራል፡፡ ከበዐሉ አከባበር ዝግጅት አንዱ የሆነው፤ ከትጥቅ.

(Audio) ስብሐት፣ አባይ፣ ስዩም፣ ካህሳይና በረከት በአርቲስቶች የደደቢት ጉብኝት ላይ የሰጡት ገለጻ

በመጪው የካቲት ከሚከበረውን የህወሓት 40ኛ አመት የልደት በዓል ይከበራል፡፡ ከበዐሉ አከባበር ዝግጅት አንዱ የሆነው፤ ከትጥቅ.

ማዕተብም መስቀልም በግለሰቦች ነፃነት ውስጥ የሚካተት ነው – ዶ/ር ሺፈራው ተክለማርያም

ማዕተብ ማሠር ይከለከላል የሚለው ወሬ መሠረተ-ቢስ ነው በማለት የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስትር ዶ/ር ሺፈራው ተክለማርያም አስተባበሉ፡፡.

ስለዋሽንግተን ዲሲ የኤምባሲ ሁከት አምባሳደር ግርማ ብሩ ከቤን(ኢትዮጲያ-ፈርስት) ጋር ያደረጉትን ቃለ-መጠይቅ

ጥቂት የዳያስፖራ ተቃዋሚዎች ባለፈው ሰኞ በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ከተማ ውስጥ የሚገኘውን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጥሰው በመግባት.

Video | “ሶሻል ሚዲያና የፕሬስ ነፃነት” – በዳንኤል ብርሃነ

ዓለም ዐቀፍ የፕሬስ ቀንን በማስመልከት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት ሚያዝያ 25/2006 በግዮን ሆቴል በተካሄደው ስብሰባ.

Audio | በኦሮሞ ተማሪዎች ስለተካሄዱት ተቃውሞዎች የአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ዘገባ

በአዲስ አበባና በዙሪያው የሚገኘውን የኦሮሚያ ልዩ ዞንን በልማት ለማስተሳሰር የተነደፈውን የተቀናጀ የልማት ማስተር ፕላን በተያያዘ፤.

Audio| የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግሬስ አመራር በአዲሱ ማስተር ፕላን ላይ የሰጡት መግለጫ

የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግሬስ (ኦፌኮ) ባለፈው ዕሁድ አዲስ አበባ ላይ በጠራው ህዝባዊ ስብስባ የአዲስ አበባ ከተማን.