Category Archives: interview

ማሌሊት መሠረታዊ ወታደራዊ ለውጥ አምጥቷል – ጄኔራል ጻድቃን [Video]

ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) በትግል 10 ዓመታ ካስቆጠረ በኋላ፤ በ1977ዎቹ የፖለቲካ አመራር የሚሰጥ አደረጃጀት ማርክሳዊ ሌኒናዊ ሊግ ትግራይ(ማሌሊት) በሚል ስያሜ እንደመሠረተ ይታወሳል፡፡ ያ አደረጃጀት ዓለም-አቀፋዊውን የአሰላለፍ ለውጥ ተከትሎ ከ1983 በኋላ እንዲቀር መደረጉ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም በአብዛኛው ሕዝብ እምብዛም አይታወቅም፡፡ ይሁን እንጂ ህወሓት ከ1970ዎቹ አጋማሽ በኋላ ላሳየው የወታደራዊ እና ድርጅታዊ እመርታ ምክንያቱ የማሌሊት ምሥረታ ያስከተለው የርዕዮተ-ዓለም … Continue reading ማሌሊት መሠረታዊ ወታደራዊ ለውጥ አምጥቷል – ጄኔራል ጻድቃን [Video]

የአንድነት ውዝግብ | አየለ ስሜነህ ካምፕ ቀየሩ [video]

በአንድነት ፓርቲ ውስጥ በተፈጠረው ውዝግብ ግንባር ቀደም ሚና ያላቸው አቶ አየለ ስሜነህ የአሰላለፍ ለውጥ አደረጉ፡፡ የእነትእግስቱ አወልን ቡድን በማደራጀት ቀዳሚ ሚና የነበራቸው አቶ አየለ፤ ሰልፋቸውን ቀይረው የነበላይ ፈቃዱን ቡድን መቀላቀላቸውን ትላንት የአንድነት ልሳን ለሆነው ለ‹‹ፍኖተ-ነፃነት›› በሰጡት መግለጫ ገልፀዋል፡፡ አቶ አየለ የቅሬታቸው መነሻ የሆኑት ጉዳዮች ያልተመለሱ ቢሆንም ወቅቱ የምርጫ በመሆኑ እና ፓርቲውን ከአደጋ ለማዳን ሲሉ የአሰላለፍ … Continue reading የአንድነት ውዝግብ | አየለ ስሜነህ ካምፕ ቀየሩ [video]

‘የእነአየለ ስሜ አንድነት’ ፕ/ት ትዕግስቱ አወሉ:- "ብቸኛ አማራጭ ምጣዱን መስበር ነበር"

(ፋኑኤል ክንፉ) ታህሳስ 28 ቀን 2007 ዓ.ም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሳባ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የፈጸማቸውን የሕግ ጥሰቶች በመመርመር እስከ ጥር 4 ቀን 2007 ዓ.ም ድረስ በሕጉና እና በፓርቲው መተዳደሪያ ደንብ መሰረት አሟልቶ እንዲያቀርብ በደብዳቤ ማሳወቁ ይታወቃል። ይህን የቦርዱ ጥያቄ ባይሟላ ቦርዱ የመጨረሻ ሕጋዊ እርምጃ በፓርቲው ላይ እንደሚወስድ በደብዳቤ ቁጥር አ/573/ፓ4/ጠ405 በተፃፈ … Continue reading ‘የእነአየለ ስሜ አንድነት’ ፕ/ት ትዕግስቱ አወሉ:- "ብቸኛ አማራጭ ምጣዱን መስበር ነበር"

ዶ/ር መረራ ጉዲና – ለ6 ወር ደሞዝ አልተከፈለኝም፣ ፕሮፌሰርነት እስካሁን ድረስ አልተሠጠኝም

(አለማየሁ አንበሴ) ባለፈው ሳምንት በማህበራዊ ድረ-ገጽ በተሰራጨ መረጃ፣የፖለቲካል ሣይንስ መምህርና የተቃዋሚ ፓርቲ አመራር የሆኑት ዶ/ር መረራ ጉዲና፤ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በጡረታ እንደተባረሩ ቢነገርም መረጃው እውነት አለመሆኑን ከአንደበታቸው ለማረጋገጥ ተችሏል፡፡ ሆኖም ከዩኒቨርሲቲው ጋር የተፈጠረ ችግር እንዳለ ይናገራሉ – ዶ/ር መረራ፡፡ ችግሩ ምን ይሆን? ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ፤ይሄንንና ሌሎች ከመምህርነት ሙያቸው ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን ጠይቋቸው ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ አዲስ … Continue reading ዶ/ር መረራ ጉዲና – ለ6 ወር ደሞዝ አልተከፈለኝም፣ ፕሮፌሰርነት እስካሁን ድረስ አልተሠጠኝም

Video | ዳንኤል ብርሃነ እና ፋኑኤል ክንፉ የትግራይ ጉብኝትን አስመልክቶ በኢቢሲ የሚዲያ ዳሰሳ ፕሮግራም ላይ

በመጪው የካቲት ከሚከበረውን የህወሓት 40ኛ አመት የልደት በዓል ይከበራል፡፡ ከበዐሉ አከባበር ዝግጅት አንዱ የሆነው፤ ከትጥቅ ትግሉን ዋነኛ ሥፍራዎች የተወሰኑት – ደደቢት፣ ሽረ 603ኛ ኮር የተሸፈበት ቦታ፣ ደጀና እና ሀገረ-ሰላም – ከታህሳስ 13 -16 ቀን 2007 በታዋቂ አርቲስቶች እና ጋዜጠኞች እንዲጎበኙ ተደርጓል፡፡ በጉብኝቱ ተሳታፊ የነበሩት ዳንኤል ብርሃነ እና ፋኑኤል ክንፉ ከኢቢሲ(ኢቲቪ) የሚዲያ ዳሰሳ ፕሮግራም አዘጋጅ ታደሰ … Continue reading Video | ዳንኤል ብርሃነ እና ፋኑኤል ክንፉ የትግራይ ጉብኝትን አስመልክቶ በኢቢሲ የሚዲያ ዳሰሳ ፕሮግራም ላይ

Audio| ዳንኤል ብርሃነ፣ አርጋው አሽኔ፣ መስፍን ነጋሽና ጽዮን ግርማ በVOA ላይ ያደረጉት ውይይት

በዚህ ወር የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ VOA የአማርኛ ፕሮግራም አራት የሚዲያ ባለሙያዎችን በመጋበዝ ያደረጉትን ውይይት አድርገው ነበር፡፡ በሁለት ክፍል የተሰራጨው ውይይት ተሳታፊዎች፡- ጽዮን ግርማ፣ አርጋው አሽኔ፣ ዳንኤል ብርሃነ እናመስፍን ነጋሽ ነበሩ፡፡ የፕሮግራሙ ርዕሰ-ጉዳይ (በVOA ድረ-ገጽ ላይ የሠፈረው) ጽሑፍ እንደሚከተለው ሲሆን፡- ነጻና ሚዛናዊ ምርጫ ለማካሄድ የሁሉንም ተወዳዳሪዎች ፕሮግራም ለሕዝብ የሚያደርስ በነጻነት የሚዘግብ መገናኛ ብዙኃን ወሳኝነት የዲሞክራሲ ባሕልና … Continue reading Audio| ዳንኤል ብርሃነ፣ አርጋው አሽኔ፣ መስፍን ነጋሽና ጽዮን ግርማ በVOA ላይ ያደረጉት ውይይት

ጠ/ሚ ኃይለማርያም፡- በዋነኛ ሰብሎች 250 ሚ. – ባጠቃላይ ከ300 ሚ. ኩ. በላይ ማምረት የቻለ አገር ሆኗል

* ‹‹በትጥቅ ትግልም የተሳተፈ፣ ዴሞክራሲ፣ ሰላም፣ ዘላቂ ልማትና እድገት እንዲመጣ ለማድረግ መስዋዕት የከፈለ ትውልድ አለ። ከእርሱ ትውልድ ተቀብሎ ደግሞ 2ተ ኛው ትውልድ ሥራ ጀምሯል።›› * ‹‹አንዳንድ ሀገሮች ያኔ 25 እና 30 ሚሊዮን እርዳታ ሲሰጡን ትልቅ እርዳታ ተደርጎ ነበር የሚታየው። ዛሬ እኛ የደረስንበት ደረጃ ሲታይ ደግሞ የህዳሴ ግድብን የመሰለ ወደ 4ነጥብ 2 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጣ ግድብ … Continue reading ጠ/ሚ ኃይለማርያም፡- በዋነኛ ሰብሎች 250 ሚ. – ባጠቃላይ ከ300 ሚ. ኩ. በላይ ማምረት የቻለ አገር ሆኗል

ኢ/ር ይልቃል:- የብሔር ብሔረሰብ መብት የሚባለው በጥራዝ ነጠቅ ያመጡት ነገር ነው

Highlights: * ‹‹እኔን ብትጠይቀኝ የምወዳት ባንዲራና በልቤ ውስጥ የታተመችው አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራ ምንም ምልክት የሌላት ናት።›› * ‹‹[ነፃና ፍትሐዊ ምርጫ ካለ] ያለምንም ጥርጥር የኢህአዴግን 99 ነጥብ 6 ሰማያዊ ይወስዳል ማለት ነው። ምክንያቱም ኢህአዴግ አሁን ምንም የሚደግፈው የኅብረተሰብ ክፍል የለም።›› * ‹‹ብሔር ብሔረሰብ የሚባለው እኮ ምን እንደሆነ አይታወቅም። ሰለቸኝ።….የግለሰብ መብት ሲከበር አብሮት ያለው ማንነቱም ይከበራል።….ኢህአዴግ … Continue reading ኢ/ር ይልቃል:- የብሔር ብሔረሰብ መብት የሚባለው በጥራዝ ነጠቅ ያመጡት ነገር ነው

ዶ/ር መረራ:- የአማራ ልሂቅ የበላይነት አስተሳሰብ አልለቀቀውም፣ ስልጣን ያላቸው የትግራይ ልሂቃን ናቸው

Highlights:- * ‹‹ጉልበት እንኳን ቢኖራቸው – ደርግ የኤርትራን ጥያቄ ገፍቶ ገፍቶ አሁን ወደላበት ደረጃ እንዳደረሰው ሁሉ – እነዚህም የቀረችውን ኢትዮጵያ ገፍተው ለሁላችን የማትሆነውን ኢትዮጵያ ለመፍጠር ካልሆነ በስተቀር ሌላ ነገር ያላቸው አይመስለኝም።›› * ‹‹እኔ በግሌ ሂሳብ የማወራረድ ፖለቲካ አልፈልግም። ሆኖም ግን አንድ የተወሰነ ማሕበረሰብ ተበድያለሁ ሲል አልተበደልክም የሚል ድርቅ ያለ መከራከሪያ ከማንሳት ቢያንስ ወደፊት ማንም የማይበደልበት … Continue reading ዶ/ር መረራ:- የአማራ ልሂቅ የበላይነት አስተሳሰብ አልለቀቀውም፣ ስልጣን ያላቸው የትግራይ ልሂቃን ናቸው

ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ – "ፓርቲዎች የሚመሩት የድሮ አገር ወዳድና የእናት አገር ፍቅር አቃጠለን በሚሉ ሽማግሌዎች ነው"

Highlights:- * የምርጫ ጉዳይ የሁላችንም የጋራ ጉዳይ ነው ለምን በዚህ ጉዳይ ላይ እንኳን አንስማማም ? ስንል መጀመሪያ ላይ የሚስማሙ ይመስሉና ኋላ ግን ማን ነው አመራሩን የሚይዘው? ማነው ዋናው ?ወዘተ የሚሉ ጉዳዮች ቀስ እያሉ ይመጣሉ፡፡ * የፖለቲካ ፓርቲ አቋቁመናል ከሚሉ ወገኖች ጋር ለመነጋገር ሞክሬአለሁ፤ ከነ ደጃዝማች ፣ ከነራስ ወዘተ ጋር፡፡ ሁሉም ከራሳቸው ካላቸው ግንዛቤ ተነስተው ነው … Continue reading ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ – "ፓርቲዎች የሚመሩት የድሮ አገር ወዳድና የእናት አገር ፍቅር አቃጠለን በሚሉ ሽማግሌዎች ነው"