ነፃነት “የፈጣሪ”፣ ፍርሃት “የሰይጣን” ነው!

ነፃነት ለሰው ልጅ የተሰጠ ተፈጥሯዊ ፀጋ እንደመሆኑ፤ በነፃነት ማሰብ፣ መናገርና መፃፍ የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ባህሪ.

Photo - Major General Abebe Teklehaimanot
ደርግነት እያቆጠቆጠ – ዴሞክራሲው እየጨላለመ ነው – ህዝቦች ጠንቀቅ በሉ! (ሜ/ጄ አበበ ተክለሃይማኖት)

አበበ ተክለሃይማኖት(“ጆቤ”) (ሜጀር ጄኔራል፣ PhD Candidate) መግቢያ የሃገራችን መንግስትና የገዢው ፓርቲ አጠቃላይ ችግር ዉስጥ በመግባታቸው.

መንግስት ግዴታ እንጂ መብት የለውም!

ነፃነት የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ባህሪ ስለሆነ እንቅስቃሴው በሙሉ ከዚያ ጋር የተቆራጀ ነው። መብትና ግዴታ፣ ሕገ-መንግስትና.

ልማታዊ መንግስትና የ3ኛው ምዕራፍ መንታ መንገድ

ወደ ምስራቅ እርቆ የተጓዘ ሰው መድረሻው ምዕራብ ይሆናል። በተመሣሣይ፣ የልማትና እድገት መነሻቸው እና መድረሻቸው ነፃነትና.

ዝግመትና መንግስት፡ ነፃነትና ፍጥነት

በእርግጥ አነሳሴ፣ በሀገራችን ያለውን የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ተደራሽነትና ሰሞኑን ኢትዮ-ቴሌኮም እየወሰዳቸው ባሉት እርምጃዎች ዙሪያ የዳሰሳ ፅሁፍ.

Photo - General Abebe Teklehaimanot
የተገኘዉን ሰላምና እድገት የሚንድ የአመራር ዘይቤ ባስቸዃይ ይታረም!(ሜ/ጄ አበበ ተ/ሃይማኖት)

አበበ ተክለሃይማኖት(“ጆቤ”) (ሜጀር ጄኔራል፣ PhD Candidate) ታላቁ የሰላምና ደህንነት ሙሁሩ ጆሃን ጋልቱንግ ስለ ሰላም እሚከተለዉን.

ሀገር ማለት ነፃነት ነው!

ድሮ – ድሮ “ሀገር ማለት መሬት ነው” ይባል ነበር። ቀጠለና “ሀገር ማለት ሰው ነው” የሚለው.

በቀውሱ የህዳሴን መንገድ ይቀይሱ – ለጠ.ሚ ኃ/ማሪያም

አሁን ሀገራችን ያለችበት ሁኔታን በግልፅ የተረዳ፥ የሚረዳ፥ የሚያስረዳ ማን ነው? እስኪ ትክክለኛ መረጃ ያለው፦ ሚዲያ፣.

ያልተጋበዙት ምሁራን ጥያቄዎች

ክቡር ጠ/ሚ ኃይለማሪያም ደሳለኝ በብሄራዊ መግባባት ዙሪያ ከምሁራን ጋር ባደረጉት ውይይት የተነሱት ጥያቄዎችና የጠ/ሚ ምላሽ.

Image - Three people jumping and sunset
ልማትና ዴሞክራሲ፡ የመለስ ዜናዊ ፍልስፍና- ክፍል-1

አትሌት ኃይሌ ገ/ስላሴ “ዴሞክራሲ ቅንጦት ነው” በማለት ለቢቢሲ ሬድዮ በሰጠው አስተያየት ዙሪያ ሁለት ተከታታይ ፅሁፎችን፤.