በቤንሻንጉል ክልል የሰፈሩ ዜጐች “ሕገወጥ” በሚል ተባረሩ

* በከተማው የሠሩትን ቤት መላ እስኪያሲዙና ንብረታቸውን እስኪሰበስቡ ጊዜ እንዲሰጣቸው ቢጠይቁም ‹‹ቤትና ንብረቱ የሚገባው ለወረዳው ነው››.

መጅሊሱ እንዴት ሰነበተ? (Teshome Kemal)

መጅሊሱ በአዲስ መልክ ከተመረጠ ጥቂት ወራትን አስቆጥሯል፡፡ መጅሊሱ ሕዝበ ሙስሊሙን እንዲያገለግል፣ እንዲያረጋጋ፣ ወደተሻለ አቅጣጫም እንዲመራ፣.

Sendek | የጁነዲን ሳዶ ባለቤትን ጨምሮ 29 ሰዎች በሽበርተኝነት ተከሰሱ

* የጁነዲን ባለቤት በኦሮምያ ክልል አክራሪነት እንዲስፋፋ አድርገዋል – 1.5 ሚሊዮን ብር ከ27ኛ ተከሳሽ ተቀብለዋል.

Sendek | አረና፣ ሕወሓት በትግራይ የመንግስት ሰራተኞች ላይ የፖለቲካ ሙስና እየፈፀመ ነው አለ

(በዘሪሁን ሙሉጌታ) የትግራይ ክልል ገዢ ፓርቲ ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) በትግራይ በሚገኙ የመንግስት ሰራተኞች.

ኢትዮጵያዊቷ በአቡዳቢ በወለደች በ1 ሰዓት ለፍርድ ቀረበች [Amharic]

(በመስከረም አያሌው) በአቡዳቢ በቤት ሰራተኛነት ትተዳደር የነበረችው ኢትዮጵያዊት ሴት ልጇን በተገላገለች አንድ ሰዓት ውስጥ ለፍርድ.

Sendek| የመጅሊስ ምርጫ ውጤት እንዲታገድ ተጠየቀ [Amharic]]

(በዘሪሁን ሙሉጌታ) እየተካሄደ ያለው የመጅሊስ ምርጫ ሕገ-ወጥ በሆነ አካላት እየተከናወነ ስለሆነ የምርጫው ውጤት እንዲታገድ ተጠየቀ።.

ጋዜጠኛ ሳምሶን ማሞ፡- 15 አመት ልታሠር እየታሰብኩ ልሠራ አልችልም [Amharic]

Interview of Ethio-Channal Newspaper’s owner and chief-editor Samson Mamo with the Amharic weekly, Addis Admas..

Addis Zemen|የጠ/ሚኒስትሩን መታመም ተከትሎ ጎንበስ ቀና መብዛቱ ያስተዛዝባል

(ዳርእስከዳር) እውነት ነው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን ካየናቸው በርካታ ቀናትን አስቆጥረናል፡፡ በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ.

የማኅበረ-ቅዱሳን ሪፖርት| የዋልድባ ገዳምና የወልቃይት ስኳር ልማት ጉዳይ [Amharic]

መንግስት በትግራይ ክልል ወልቃይት ወረዳ የጀመረው የስኳር ልማት ፕሮጀክት በአካባቢው የሚገኘውን ጥንታዊው ዋልድባ ገዳም ላይ.

ተፈናቀሉ ስለተባሉት አማራ አርሶአደሮች ጉዳይ – የደቡብ ፕ/ት ሽፈራው ሽጉጤ [Amharic]

የደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ ሽፈራው ሽጉጤ፤ ከቤንች ማጂ ዞን ጉራፈርዳ.