Category Archives: Grand Ethiopian Renaissance Dam

የህዳሴ ግድብ የኤክስፐርቶች ቡድን ሪፖርትን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ

የህዳሴውን ግድብ አስመልክቶ የአለም አቀፍ የባለሞያዎች ቡድን ባቀረበው ሪፖርት ላይ ከውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የተሰጠ መግለጫ አዲስ አበባ፣ግንቦት 24 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ መንግስት የታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ግንባታ መጀመሩን መጋቢት 24 ቀን 2003 አመተ ምህረት በቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትራችን በክቡር አቶ መለስ ዜናዊ በተጣለው የመሰረት ድንጋይ ለአለም ማህበረሰብ መበሰሩ ይታወሳል፡፡ ግድቡ በመላ አገራችን ህዝቦችና በልማታዊ መንግስታችን … Continue reading የህዳሴ ግድብ የኤክስፐርቶች ቡድን ሪፖርትን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ

የአባይ ወንዝ ተፈጥሯዊ አቅጣጫ ዛሬ በይፋ ተቀየረ።

(ባሃሩ ይድነቃቸው) ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ አመቺነት የአባይ ወንዝን ተፈጥሯዊ አቅጣጫ የማስቀየር ስራ ሲከናወን ቆይቷል ። ይህ ስራ ተጠናቆ ዛሬ ወንዙ በይፋ ተፈጥሯዊ አቅጣጫውን ቀይሯል ። የወንዙን ተፈጥሯዊ አቅጣጫ የማስቀየሩን ተግባር ይፋ ለማድረግ በተዘጋጀ ስነ ሰርዓት ላይም የተገኙት የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የትምህርት ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን እለቱ አባይን በፈለግንበት መስመር የምናስኬድበት ቀን ብለዋል … Continue reading የአባይ ወንዝ ተፈጥሯዊ አቅጣጫ ዛሬ በይፋ ተቀየረ።

የህዳሴው ግድብ በ2006 መጨረሻ የሙከራ ስራ ይጀምራል

(ማርታ ዘሪሁን) የኢትዮጵያ ብረታ ብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን ዛሬ ግንቦት 7/2005 ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢንዱስትሪ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የ2005 ዘጠኝ ወራት የስራ አፈጻጸም ሪፖርቱን አቅርቧል፡፡ የቋሚ ኮሚቴው አባላት በእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅዱ የተያዙና በኮርፖሬሽኑ እየተከናወኑ ያሉ አብዛኞቹ ግዙፍ ፕሮጀክቶች የአፈጻጸም ደረጃ ከ50 በመቶ በታች መሆኑን መነሻ በማድረግ ለኮርፖሬሽኑ ኃላፊዎች ጥያቄዎች አንስተዋል፡፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና ዳይሬክተር ብርጋዴር ጄኔራል … Continue reading የህዳሴው ግድብ በ2006 መጨረሻ የሙከራ ስራ ይጀምራል

የህዳሴ ግድብ ኃይል ጣቢያ በ1 ቢሊየን ዶላር የቻይና ብድር ሊሠራ ነው

ከታላቁ የኢትዮጵ ህዳሴ ግድብ የሚመነጨውን ኃይል የሚያስተላልፍና የሚያከፋፍል ጣቢያ ለመገንባት የሚያስችል የኮንትራት ስምምንት ተፈረመ። የማስተላለፊያና የማከፋፈያ ጣቢያ ግንባታው 1 ነጥብ 2 ቢሊዮን ዶላር ወጪ ይጠይቃል። የኮንትራት ስምምነቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ምህረት ደበበና የቻይናው ኤሌክትሪክ ፓወር ኢኩዊፕመንት ና ቴክኖሎጂ ኩባንያ ተወካይ ሚስተር ዥያ ዥኪያንግ ፈርመዋል። አቶ ምህረት በዚሁ ወቅት እንደተናገሩት ለፕሮጀክቱ … Continue reading የህዳሴ ግድብ ኃይል ጣቢያ በ1 ቢሊየን ዶላር የቻይና ብድር ሊሠራ ነው

Nile | ዶ/ር መረራ:- በሳዑዲ መንግሥት የተሰጠው ማስተባበያ «ጨዋታ» ነው

ኢትዮጵያን ወደ ህዳሴ ያሸጋግሯታል በሚል የኢትዮጵያ መንግሥትና ህዝብ ከፍተኛ ተስፋ ከጣሉባቸው ሜጋ ፕሮጀክቶች ታላቁ የህዳሴ ግድብ አንዱና ዋነኛው ነው። ግድቡ በኢትዮ ጵያውያኖች ሙሉ ተሳትፎና ኅብረት የሚከናወን መሆኑ ልዩ ቢያደርገውም የልዩነቱ መገለጫ ግን ይህ ብቻ አይደለም። ይልቁንም ግድቡ ለኢትዮጵያ ሕዝቦች ሁለት ታላላቅ ስንቆችን አኑሯል። የህዳሴ ግድብ ግንባታ ህብረታችን መቻል እንደምንችል አረጋግጧል፤ ከድህነት እንደምንወጣም አመላክቷል። የግድቡ ግንባታ … Continue reading Nile | ዶ/ር መረራ:- በሳዑዲ መንግሥት የተሰጠው ማስተባበያ «ጨዋታ» ነው

Special Edition | Post-Meles Zenawi 2012

Special edition| Post-Meles 2012 Collection of exclusive interviews, opinion pieces and news digests covering the four moths after Meles.    ************************** *PM Hailemariam’s first 100 days  ************************** "In this digest,  a summary of outstanding developments of economic interest since late August is presented…" *Post-Meles: Economic Digest (Guesh) ************************** "Meles Zenawi, the intellectual leader of Ethiopia, … Continue reading Special Edition | Post-Meles Zenawi 2012

Sendek | ታላቁ የህዳሴ ግድብና የግብፅ ስጋቶች [Amharic]

(በፀጋው መላኩ) ታላቁ የህዳሴ ግድብ በሚል ስያሜ ኢትዮጵያ በአባይ ላይ በአፍሪካ ትልቁን የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ ከጀመረች አንድ ዓመት አልፎ ሁለተኛው ዓመት እየመጣ ነው። አንደኛው ዓመት እንደተጠናቀቀ የግንባታው ሰባት በመቶ መጠናቀቁ የተገለፀ ሲሆን፤ ትላንት ማክሰኞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ለፓርላማው በቀረቡት የመንግስት አቋም ግንባታው 11 በመቶ መድረሱን አመልክተዋል። 97 በመቶው የግብርና ምርቱን በአባይ ውሃ ላይ … Continue reading Sendek | ታላቁ የህዳሴ ግድብና የግብፅ ስጋቶች [Amharic]

የህዳሴ ግድብ ግንባታ ‘በሶስት ፈረቃዎች ለ24 ሰዓታት’ እየተከናወነ ነው [Amharic]

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ በተፋጠነ መልኩ እየተካሄደ ነው። ዋናው ግድብ በሚያርፍበት ስፍራ እየተካሄደ ባለው ቁፋሮም 3 ነጥብ 5 ሚሊየን ሜትር ኪዩብ ልል አፈርና ድንጋይ ተነስቷል። በሰዓት 8 መቶ ሜትር ኪዩብ አርማታ ማምረት የሚያስችሉ ግዙፍ ፋብሪካዎች ተከላም ግድቡ በሚያርፍበት የወንዙ ግራና ቀኝ እየተካሄደ እንደሚገኝ የግድቡ ፕሮጄክት ማናጀር ኢንጂነር ስመኘው በቀለ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ተናግረዋል። ታላቁን … Continue reading የህዳሴ ግድብ ግንባታ ‘በሶስት ፈረቃዎች ለ24 ሰዓታት’ እየተከናወነ ነው [Amharic]