Category: EPRDF
ጠቅላይ ሚኒስተር ኃይለማርያም ደሳለኝ የካቲት 11/2006 በህወሓት 39ኛ የልደት በዓል አከባበር ላይ በመቐለ- ትግራይ ተገኝተው.
በሁሉም የልማት እና የመልካም አስተዳደር መስኮች የታቀዱትን ተግባራት ለማሳካት ኦ.ህ.ዴ.ድ የመንግሥት እና የሕዝብ አቅሞችን በማስተባበር.
የአረና ፓርቲ አመራሮች በአዲግራት ከተማ ድብደባና ጥቃት ደረሰብን በማለት ካለፈው ቅዳሜ ጀምሮ በፌስቡክና በሌሎች ሚዲያዎች.
ባለፉት በርካታ ሳምንታት “ትዕምት” ወይም “ኢፈርት” በሚል የምህፃረ-ቃል መጠሪያዎቹ የሚታወቀው “ትካል ዕግሪ ምትካል ትግራይ(ትዕምት)” ኩባንያ በሹም ሽር እንደተጠመደ.
(Daniel Berhane) ከትላንት ወዲያ ነው ዕለተዓርብ፤ አንጋፋው የኢሕአዴግ ታጋይ እና የቀድሞ አመራር አቦይ ስብሓት ነጋ.
(Daniel Berhane) ዛሬ ማምሻውን ቢያንስ ሰባት የ‹‹አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ›› ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በፖሊስ ጣቢያ ነበሩ.
(በዘሪሁን ሙሉጌታ) አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ሦስተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ለማካሄድ ከመጀመሪያው መጨረሻ ምዕራፍ.
(ኖላዊ መላከድንግል) —-1—- መለስ ዜናዊ አስረስ እየተዘከረ ነዉ፤ በሙት አመቱ፤፤ ………በፌስ ቡክ ላይ እና በየሻይቤቱም.
ዶ/ር አሸብር ወልደ ጊዮርጊስ፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፓን አፍሪካን ፓርላማ አባልከሪፖርተር ጋር በስልክ ያደረጉት.