ሙክታር ከድር የኦህዴድ ሊቀመንበር – አስቴር ማሞ ምክትል ሆነው ተመረጡ

የኦሮሞ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ድርጅት(ኦህዴድ) ማዕከላዊ ኮሚቴ ድርጅቱን የሚመሩትን መሪዎች መረጠ። በምርጫውም አቶ ሙክታር ከድር የድርጅቱ.

የጠላፊው ወንድም ከቪኦኤ እና ከሪፖርተር ጋዜጣ ጋር ያደረጉት ቃለምልልስ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አይሮፕላንን የጠለፈው ኃይለመድኅን አበራ ታላቅ ወንድም ዶ/ር እንዳላማው አበራ፤ ከቪኦኤው ሄኖክ ሰማእግዜር.

‘ብቸኛ’ የብሄር ማንነትና ‘ያልተፈጠረ ኢትዮጵያዊነት’ (የኖላዊ መልዐከድንግል ምላሽ ለፕ/ር መስፍን)

የማነ ናጊሽ ‹‹ኢትዮጵያዊ ዝበሃል መንነት የለን›› የሚል ጽሑፍ ካተመ ከቀናት በኋላ፤ ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም የከረረ.

የተሳሳቱ ዘገባዎች በኢትዮጵያ አየር መንገድ ዙሪያ (ዮናስ ቢራቱ)

የተጠለፈውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ (በረራ #ET_702) በተመለከተ ሰሞኑን እጅግ በርካታ የተምታቱ መረጃዎች ሲሰራጩ ሰንብተዋል። ከድጋፍ.

Audio| ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ በመቐለ ያደረጉት ንግግር

ጠቅላይ ሚኒስተር ኃይለማርያም ደሳለኝ የካቲት 11/2006 በህወሓት 39ኛ የልደት በዓል አከባበር ላይ በመቐለ- ትግራይ ተገኝተው.

ኢትዮጵያና ታንዛንያ ለኤሌክትሪክ ሀይል ሽያጭ ድርድር ስምምነት ልትፈጽም ነው።

ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2018 ፤ 250 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ሃይል ለታንዛንያ ለመሸጥ የሚያስችል ስምምነት ልትፈጽም ነው።.

በትራንስፎርሜሽን ዕቅዱ እስካሁን የተደረሰባቸው ግቦች – በከፊል

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የካቲት 14/2006 ባካሄደው ስብሰባ የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ያለፉትን ሦስት ዓመታት አፈጻጸም የመገምገም.

በአምስት ዩኒቨርስቲዎች የአእምሮ ህክምና ስልጠና ሊሰጥ ነው

በኢትዮጵያ የአእምሮ ህክምና ባለሞያዎችን በብዛት ለማፍራት የአማኑኤል አዕምሮ ህክምና ሆስፒታልን ጨምሮ በአምስት ዩኒቨርስቲዎች ስልጠና ሊሰጥ.

አለማየሁ አቶምሳ ከኦህዴድ አና ከኦሮሚያ የመሪነት ቦታቸው ለቀቁ

በሁሉም የልማት እና የመልካም አስተዳደር መስኮች የታቀዱትን ተግባራት ለማሳካት ኦ.ህ.ዴ.ድ የመንግሥት እና የሕዝብ አቅሞችን በማስተባበር.

የመቐለ መርከብ ስም ተስተካከለ – የመንግሰት ሚዲያ እየለገመ ነው

ጉዳዩን አስመልክቶ ከመጀመሪያው በይፋ ድጋፍ የሰጡት እውቁ ደራሲና የታሪክ ተመራማሪ መምህር ገብረኪዳን ደስታ፤ ዛሬ ለሆርን አፌይርስ በሰጡት አስያየት ለውጡን በአወንታዊ እንደሚመለከቱት ከገለጹ በኋላ – የመቐለ አሉላ አባ ነጋን አየርማረፊያ ጨምሮ በሌሎች ሥፍራዎች ማስተካከያ መደረግ እንደሚገባው አሳስበዋል፡፡
‹‹የፌዴራል መንግስት ሚዲያዎች የትግራይ ከተሞችን አዛብተው በመጥራት – በተመሳሳይም ደደቢት አጥብቀው በማንበብ እና በመሳሰለው የሚከተሉት አካሄድ ሆነ ተብሎ ነው ወይስ ባለማወቅ የሚለው ግልጽ አይደለም›› ብለዋል፡፡