አጭር ቃለ-ምልልስ ከ“ኢፈርት” ኩባንያ የቀድሞ ባለሙያ ጋር

ባለፉት በርካታ ሳምንታት  “ትዕምት” ወይም “ኢፈርት” በሚል የምህፃረ-ቃል መጠሪያዎቹ የሚታወቀው “ትካል ዕግሪ ምትካል ትግራይ(ትዕምት)” ኩባንያ በሹም ሽር እንደተጠመደ.

በሚ/ር ደኤታ ብርሃነ ገ/ክርስቶስ የሚመራ ልዑክ ሳዑዲ ዐረቢያ ገባ

የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሰራተኞች አያያዝን በተመለከተ ከአገሪቱ.

ከፊንጫኣና ከወንጂ-ሸዋ ፋብሪካዎች ተጨማሪ 1.8ሚ ኩ. ስኳር ምርት ይጠበቃል

*  የመተሃራ ስኳር ፋብሪካ ስራ የጀመረ ሲሆን፣ የተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ በ2006 አጋማሽ ምርት ይጀምራል፡፡ የማስፋፊያ ፕሮጀክት ስራው.

መንግስት:- ”አልሸባብና በኤርትራ የሚታገዙ አሸባሪዎች ለጥቃት እየተዘጋጁ ነው”

አልሸባብ በመባል የሚታወቀው አለም አቀፍ አሸባሪ ቡድን እና በኤርትራ መንግስት እገዛ የሚንቀሳቀሱ የሽብር ቡድኖች በሃገራችን.

Ethiopia:- ለ35 መኮንኖች የጄነራልነት ማዕረግ ተሰጠ

የኢትዮጵያ መንግስት አንድ የሌተናንት ጄነራል፣ 6 የሜጄር ጄነራል እና 28 የብርጋዴር ጄነራል ሹመት ሰጠ፡፡ በተሰጠው.

አቦይ ስብሓት ነጋ እና ‹ኩሩው አሜሪካዊ› በዋሽንግተን

(Daniel Berhane) ከትላንት ወዲያ ነው ዕለተዓርብ፤ አንጋፋው የኢሕአዴግ ታጋይ እና የቀድሞ አመራር አቦይ ስብሓት ነጋ.

የ‹አንድነት› ፓርቲ አመራሮች በፖሊስ ጣቢያ ለሰዐታት ቆዩ

(Daniel Berhane) ዛሬ ማምሻውን ቢያንስ ሰባት የ‹‹አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ›› ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በፖሊስ ጣቢያ ነበሩ.

የአንድነት ጉባኤና ፖለቲካዊ አንደምታው

(በዘሪሁን ሙሉጌታ) አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ሦስተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ለማካሄድ ከመጀመሪያው መጨረሻ ምዕራፍ.

ሀሰን ታጁ፡ ጥያቄው ፖለቲካ ገብቶበታል – የገቢ ምንጭ ሆኗል

Highlights: * በመጀመሪያ ሃያ አባላት ያሉት ኮሚቴ ሲመረጥ አንዱ እኔ ነበርኩ፡፡ * የእንቅስቃሴው ሌላ አደጋ.

ሰማያዊ ፓርቲ 250 ገደማ ሰዎች የተገኙበት ሰልፍ አካሄደ

(በታደሰ ብዙ አለም) ፓርቲው በጃን ሜዳ ሰለማዊ ሰልፉን እንዲያካሂድ ቢፈቀድለትም ስፍራውን በመተው የፖርቲው ፅህፈት ቤት.