Category Archives: Ethiopia

Social | አድርባዮች አደጋዎች ናቸው

አድር–ባይ አድር ብሎ ያልሆነውን ነው የሚል የሆነውን ደግሞ የለም አልተደረግም ብሎ የሚክድ ነው። ይህን እንደ አስተዋጾ ቆጥሮም ለሞላጫ አድራጎቱ ዳረጎት ከአለቃው የሚጠብቅ መሰሪ ግን በራሱ መተማመን የማይችል ምስኪን ነው። አድርባይነት በየትኛውም ትግል እና ግንኙነት ውስጥ ብዙ ጊዜ ችላ የሚባል ግን ውስጥ ውስጡን ሰፊ ጉዳት የሚያደርስ ምግባረ ብልሹነት ነው። የገዥ ፓርቲም ይሁኑ የተቃዋሚ ፓርቲ አባላት አድርባዮች … Continue reading Social | አድርባዮች አደጋዎች ናቸው

የትራንስፖርት ሚኒስቴር የምሽት ጉዞዎችን ሊከለክል ነው

የመንገድ ትራፊክ አደጋዎችን ለመከላከል የምሽት ጉዞዎችን እንደሚከለክል የትራንስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትራንስፖርት ሚኒስቴር የመንገድ ትራፊክ ደህንነት ላይ የሚፈጠሩ አደጋዎችን ለመከላከል የአጭር ጊዜ የቁጥጥርና ክትትል ስራን ለመስራት የሚያስችለውን ዝግጅት አጠናቅቋል፡፡ ለመንገድ የትራፊክ ደህንነት አደጋ መንስኤዎች ከፍጥነት በላይ ማሽከርከር፣ ህገወጥ የሌሊት ጉዞ ፣ ከተፈቀደ የሰው ቁጥር በላይ መጫን የመንገድ ህግና ስርአትን አለማክበር ዋነኞቹ ናቸው፡፡ በተለይ በህገወጥ የሌሊት ጉዞ … Continue reading የትራንስፖርት ሚኒስቴር የምሽት ጉዞዎችን ሊከለክል ነው

Nile | ዶ/ር መረራ:- በሳዑዲ መንግሥት የተሰጠው ማስተባበያ «ጨዋታ» ነው

ኢትዮጵያን ወደ ህዳሴ ያሸጋግሯታል በሚል የኢትዮጵያ መንግሥትና ህዝብ ከፍተኛ ተስፋ ከጣሉባቸው ሜጋ ፕሮጀክቶች ታላቁ የህዳሴ ግድብ አንዱና ዋነኛው ነው። ግድቡ በኢትዮ ጵያውያኖች ሙሉ ተሳትፎና ኅብረት የሚከናወን መሆኑ ልዩ ቢያደርገውም የልዩነቱ መገለጫ ግን ይህ ብቻ አይደለም። ይልቁንም ግድቡ ለኢትዮጵያ ሕዝቦች ሁለት ታላላቅ ስንቆችን አኑሯል። የህዳሴ ግድብ ግንባታ ህብረታችን መቻል እንደምንችል አረጋግጧል፤ ከድህነት እንደምንወጣም አመላክቷል። የግድቡ ግንባታ … Continue reading Nile | ዶ/ር መረራ:- በሳዑዲ መንግሥት የተሰጠው ማስተባበያ «ጨዋታ» ነው

Special Edition | Post-Meles Zenawi 2012

Special edition| Post-Meles 2012 Collection of exclusive interviews, opinion pieces and news digests covering the four moths after Meles.    ************************** *PM Hailemariam’s first 100 days  ************************** "In this digest,  a summary of outstanding developments of economic interest since late August is presented…" *Post-Meles: Economic Digest (Guesh) ************************** "Meles Zenawi, the intellectual leader of Ethiopia, … Continue reading Special Edition | Post-Meles Zenawi 2012

የዲያስፖራ “ኣርበኞች” [Amharic]

ብዙ ጊዜና ገንዘብ ኣውጥቼ ሰራሁት ያለውንና “ፌዝ-ራሊዝም” ብሎ የሰየመውን ፊልም በኢሳት ቴሌቪዥን ጋብዞን ነበር፡፡ የትግራይ ተወላጆች የሆኑና በተለያዩ የፌዴራል መንግስትና የመከላከያ ሰራዊት ያሉ ሃላፊዎችን (ተጋሩ ያልሆኑትንም እየጨመረ) ስምና ምስል ከኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በመቅዳት ያሳየው ይሄ “የምርምር ግኝት” ማጠቃለያው ‘ኢትዮጵያ ውስጥ ፌዴራሊዝም የለም ፌዝ-ራሊዝም ነው ምክንያቱም ስልጣኑን የያዙት “ትግሬዎች” ናቸው የሚል ነው፡፡ በርግጥ እነ ታማኝ ስለ ፌዴራሊዝም ማውራት መጀመራቸው በራሱ ትልቅ ለውጥ ቢሆንም ፅንሰ ሃሳቡ የገባው ኣልመሰለኝም፡፡

የኣቶ መለስ እረፍትና የኢትዮጵያ ፖለቲካ

ኣቶ መለስ ከሞቱ ኣራት ወር ሆኗቸዋል፡፡ የኣቶ መለስን እረፍት ተከትሎ በኢትዮጵያ ፖለቲካ የታየው ለውጥና የኣቶ መለስ ኣመራር ትሩፋቶች (legacies) ምን ይመስላሉ? ኣቶ መለስ በድርጅታቸው በኢህኣዴግና በመንግስት ጉዳዮች ላይ የነበራቸው ሚና ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ በመሄዱ ካለፉት ጥቂት ኣመታት ወዲህ በህዝቡ ዘንድ ጠቅላይ ሚኒስትሩና መንግስት የኣንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ናቸው የሚል ኣመለካከት እንዲሰርፅ ኣድርጓል፡፡ ይሄ ኣመለካከት … Continue reading የኣቶ መለስ እረፍትና የኢትዮጵያ ፖለቲካ

Sendek | ከፒቲሽኑ ጀርባ ያለው ፖለቲካ

(በዘሪሁን ሙሉጌታ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ በ2005 በመላ አገሪቱ የአካባቢና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ም/ቤቶች አባላት ምርጫ ለማካሄድ ያወጣው የጊዜ ሰሌዳ የሀገሪቱን ፖለቲካ ማሟሟቅ ጀምሯል። ቦርዱ ያወጣውን የጊዜ ሰሌዳ እንደሚያመለክተው ከመጪው ሕዳር 14 ቀን 2005 ዓ.ም ጀምሮ በአካባቢ ምርጫዎች ላይ የሚወዳደሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች በማዕከል በቦርዱ ዋና ጽሕፈት ቤት ተገኝተው የመወዳደሪያ ምልክታቸውን መርጠው በመውሰድ ሂደቱን እንደሚጀምሩ … Continue reading Sendek | ከፒቲሽኑ ጀርባ ያለው ፖለቲካ

Sendek | ከምርጫ ቦርድ ጋር ለመወያየት ጥያቄ ያነሱ 25 ፓርቲዎች ተመካከ ሩ

• የፓርቲዎች ስብስብ በሀገሪቱ የመጀመሪያው ነው ተብሎለታል • የስብስቡ ሰባት ኮሚቴ አባላት በቅርቡ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣሉ (በዘሪሁን ሙሉጌታ) በያዝነው ዓመት የሚካሄደው ምርጫ ከመከናወኑ በፊት መፈታት ያለባቸው መሰረታዊ የምርጫ መርኾዎችና የፖለቲካ ጥያቄዎች ላይ መወያየት አለብን ብለው ፒቲሽን ከተፈራረሙት 34 ፓርቲዎች መካከል 25ቱ በጋራ ጥቅሞቻቸው ጉዳይ ተገናኝተው መከሩ። እሁድ ጥቅምት 25 ቀን 2005 ዓ.ም በመድረክ ጽ/ቤት በተካሄደው … Continue reading Sendek | ከምርጫ ቦርድ ጋር ለመወያየት ጥያቄ ያነሱ 25 ፓርቲዎች ተመካከ ሩ

Sendek | ብሔራዊ መታወቂያ

(በኪዳኔ መካሻ) – በሁለት ዓመታት ውስጥ ለአካለ መጠን የደረሱ ኢትዮጵያውያን ሁሉ አንድ አይነት መታወቂያ ይኖራቸዋል። – ብሔራዊ መታወቂያው እንደ ቀበሌ መታወቂያችን ብሔራችንን አይገልፅም። – ብሔራዊ የመለያ ቁጥርም ለእያንዳንዳችን ይሰጠናል። እስከ ነሐሴ 16 ቀን 2004 ዓ.ም ድረስ እንደምናውቀው መታወቂያ ወረቀት ሲሰጡን የነበሩት የመጨረሻው ዝቅተኛ የመንግስት አስተደደር እርከን የሆኑት ቀበሌዎች ነበሩ። ሁላችንም ኢትዮጵያውያን ሁሉ ከእንግዲህ ወዲህ በቀበሌ … Continue reading Sendek | ብሔራዊ መታወቂያ

Sendek | የጁነዲን ሳዶ ባለቤትን ጨምሮ 29 ሰዎች በሽበርተኝነት ተከሰሱ

* የጁነዲን ባለቤት በኦሮምያ ክልል አክራሪነት እንዲስፋፋ አድርገዋል – 1.5 ሚሊዮን ብር ከ27ኛ ተከሳሽ ተቀብለዋል (በዘሪሁን ሙሉጌታ) በ1996 ዓ.ም የወጣውን የኢፌድሪ የወንጀል ሕግ አንቀፅ 32(1) (ሀ)(ለ)፣ 38(1) እና የፀረ-ሽብርተኝነት አዋጅ ቁጥር 652/2001 አንቀፅ 3(1) (2) (4) (6) እና 4 ስር የተመለከተውን ተላልፈዋል ያላቸውን 29 ሰዎችና ሁለት ድርጅቶች ላይ ዐቃቤ ሕግ ክስ መስርቷል። ዐቃቤ ሕግ ክሱን … Continue reading Sendek | የጁነዲን ሳዶ ባለቤትን ጨምሮ 29 ሰዎች በሽበርተኝነት ተከሰሱ