Video| መለስና ሌሎች አመራሮች በ1983 ከካርቱም-አዲስ አበባ የበረሩበት የሱዳን አውሮፕላንና ገጠመኛቸው

ባለፈው ወር – የካቲት 11/2006 – በመቐለ በተከበረው የህወሓት 39ኛው የምስረታ በዓል ላይ የተገኙት የሱዳኑ.

የመኢአድ ውዝግብ በድጋሚ አገረሸ

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ቀደም ሲል ያጋጠመው ውዝግብ በድጋሚ አገረሸ። የፓርቲው ዋና ፀሐፊ ሆነው.

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ፕሮጀክት 56 በመቶ ተጠናቀቀ

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ፕሮጀክት ግንባታ 56 በመቶ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን አስታወቀ። የ7ኛው.

ድሬዳዋ ጨርቃ-ጨርቅ አደጋ ላይ ነው – ልማት ባንክ 5 ግዜ ብድር ከልክሎታል

(ዘላለም ግዛው) በድሬዳዋ ከተማ የሚገኘውንና በሀገሪቱ ታሪክ የመጀመሪያ የሆነውን የጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ሰሞኑን ጎብኝቼአለው፡፡ ይህ.

የህዳሴ ግድብ ውሀ ለሚተኛበት ስፍራ ደን የማንሳት ሥራ ተጀመረ

ውሃው የሚተኛበትን ሥፍራ የማዘጋጀቱ ሂደት ከአጠቃላይ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ መርሃግብር ውስጥ ወሳኝ ምዕራፍ.

የህዳሴው ግድብ ድርድር ማርሽ መቀየሪያ ሰዓቱ አሁን ነው!

የግብፆቹ የክርክር ድርቅና ትንሽ ወረደብኝ። መልስ ባገኘና ሃገር ባወቀው ሃቅ ለመነታረክ ጊዜ መስጠት ልክ በአንድ.

ቃለ-መጠይቅ| ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል እና ጋዜጠኛ አሸናፊ ቱፋ

በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የፋይናንስና ኢኮኖሚ ክላስተር አስተባባሪ እና የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር ደብረ.

ዓለማየሁ አቶምሳ – ኪራይ ሰብሳቢነትን አምርሮ የታገለና ያታገለ

(አስቴር ኤልያስ) ከአቶ አቶምሳ ሚጃ እና ከወይዘሮ አየለች ብሩ በምሥራቅ ወለጋ ዞን – ቢሎ ቦሼ.

የዜጎች ቅሬታ፡- ምክንያትና ዕቅድ ሳይሆን ተግባራዊ ምላሽ ይሻል

(ወንድወሰን ሽመልስ) «ውሃ አጥቶ መኖር ከባድ እንደሆነ እማኝ መፈለግ አይገባም» በማለት የውሃ ነገር በአዲስ አበባ.

ኢቴቪ የአልጀዚራን ግብፃዊ ፕሮፓጋንዳ ሲያስተጋባ

በኳታር መንግስት ሃብት የተቋቋመውና ስነ አፈጣጠሩ ሲጠናም የምዕራቡን አለምና የእስራኤል ሚዲያን የአረብ ሀገራት ጉዳይ አዘጋገብ.