Photo - Ethiopian parliament session
የአማራ ክልል መንግሥት የቅማንት ብሔረሰብንና የክልሉ ሕዝብን ይቅርታ እንዲጠይቅ ተወሰነ

(ዮሐንስ አንበርብር – ሪፖርተር ጋዜጣ) በኦሮሚያ ክልል ብጥብጥ የፀጥታ ኃይሎች ተመጣጣኝ ኃይል ተጠቅመዋል ተባለ ከፍተኛ.

Photo - Battle of Normandy, WWII
ጉንጭን ማልፋት ይሻላል ከጦርነት

የ2ኛው ዓለም ጦርነት ሲነሣ የአንድ ሰው ስም አብሮ ይነሳል። በወቅቱ የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት የዊኒስተን.

ነፃነት “የፈጣሪ”፣ ፍርሃት “የሰይጣን” ነው!

ነፃነት ለሰው ልጅ የተሰጠ ተፈጥሯዊ ፀጋ እንደመሆኑ፤ በነፃነት ማሰብ፣ መናገርና መፃፍ የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ባህሪ.

Photo - Major General Abebe Teklehaimanot
ደርግነት እያቆጠቆጠ – ዴሞክራሲው እየጨላለመ ነው – ህዝቦች ጠንቀቅ በሉ! (ሜ/ጄ አበበ ተክለሃይማኖት)

አበበ ተክለሃይማኖት(“ጆቤ”) (ሜጀር ጄኔራል፣ PhD Candidate) መግቢያ የሃገራችን መንግስትና የገዢው ፓርቲ አጠቃላይ ችግር ዉስጥ በመግባታቸው.

Image - Human brain - Intended to represent intellect
ኢትዩጲያ ውስጥ “ምሁር” አለ እንዴ?

በተለያዩ ሚዲያዎች፤ “አንዳንድ የዘርፉ ‘ምሁራን’ በሰጡት አስተያየት…፣ ‘ከምሁራን’ ጋር በተደረገ ውይይት…” ሲባል መስማት የተለመደ ሆኗል።.

Map - Amhara homeland and sphere of influence about 1520
የወልቃይት የማንነት ጥያቄ – በታሪክና በህገ መንግስቱ

(ዘርአይ ወልደሰንበት) 1. የማንነት ጥያቄ ባሕርይና ስለሚያስገኚው መብት 1.1. የማንነት ጥያቄ ባሕርይ ና ጥያቄውን የማቅረብ.

Photo - Ethiopia Orthodox Tewahdo Church Patriarch office
መግለጫ፡- “የፖትሪያርክ ጽ/ቤት ጋዜጠኞችን በማሳደድ ወደር አልተገኘለትም”

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፖትሪያርክ ጽ/ቤት ጋዜጠኞችን በማሳደድ ወደር አልተገኘለትም። መንግስት በጋዜጠኞች ላይ ማሳደዱንና ክስ.

An Ethiopian school
ተጠያቂው ማን ነው፡- መንግስት ወይስ እነጃዋር?

አቤት … ሀገር አቀፍ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና ከመራዘም ጋር ተያይዞ ማህበራዊ ድረ-ገፆች ላይ ቀውጢ.

ኢህአዴግ እና “የሰይጣን ጠበቆች”

አዲስ በረቀቀው የኮምፒውተር ወንጀል አዋጅ እና በፀረ-ሽብርተኝነት አዋጅ ውስጥ ያሉ ሁለት አንቀፆች አሉ። የሁለቱም ፅንሰ-ሃሳብ.

መንግስት ግዴታ እንጂ መብት የለውም!

ነፃነት የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ባህሪ ስለሆነ እንቅስቃሴው በሙሉ ከዚያ ጋር የተቆራጀ ነው። መብትና ግዴታ፣ ሕገ-መንግስትና.