All posts by Daniel Berhane

Daniel Berhane

[Video] ጄኔራል ጻድቃን – የዕርዳታ ገንዘብ ከሕዝብ ቀምተን ለመሣሪያ ስናውል አላውቅም

ከ1971 ጀምሮ የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል የነበሩት የህወሓት ከፍተኛ አመራር የነበሩት ጄኔራል ጻድቃን ገ/ትንሳኤ ‹‹እኔ የማውቀው ከደርግ ከሚገኘው ንብረት አብዛኛውን ከሕዝብ ስንካፈል እንጂ ከውጭ ለእርዳታ የመጣውን ገንዘብ ከሕዝብ ቀምተን ለጦር መሣሪያ ስናውል አይደለም›› አሉ፡፡ ጄኔራሉ ይህን ያሉት ባለፈው ሰኞ ጥር 30-2007 ባደረግንላቸው ቃለ-መጠይቅ ላይ፡- ለ1977ቱ ረሀብ የመጣው ዕርዳታ ለድርጅት ሥራ እንዲውል ተደርጓል ስለሚለው የዶ/ር አረጋዊ … Continue reading [Video] ጄኔራል ጻድቃን – የዕርዳታ ገንዘብ ከሕዝብ ቀምተን ለመሣሪያ ስናውል አላውቅም

ማሌሊት መሠረታዊ ወታደራዊ ለውጥ አምጥቷል – ጄኔራል ጻድቃን [Video]

ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) በትግል 10 ዓመታ ካስቆጠረ በኋላ፤ በ1977ዎቹ የፖለቲካ አመራር የሚሰጥ አደረጃጀት ማርክሳዊ ሌኒናዊ ሊግ ትግራይ(ማሌሊት) በሚል ስያሜ እንደመሠረተ ይታወሳል፡፡ ያ አደረጃጀት ዓለም-አቀፋዊውን የአሰላለፍ ለውጥ ተከትሎ ከ1983 በኋላ እንዲቀር መደረጉ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም በአብዛኛው ሕዝብ እምብዛም አይታወቅም፡፡ ይሁን እንጂ ህወሓት ከ1970ዎቹ አጋማሽ በኋላ ላሳየው የወታደራዊ እና ድርጅታዊ እመርታ ምክንያቱ የማሌሊት ምሥረታ ያስከተለው የርዕዮተ-ዓለም … Continue reading ማሌሊት መሠረታዊ ወታደራዊ ለውጥ አምጥቷል – ጄኔራል ጻድቃን [Video]

የነበላይ ፍቃዱ አንድነት መግለጫ| ሰላማዊ ትግሉን በጭፍጨፋና በውንድብና ለማቆም መሞከር ሀላፊነት የጎደለው ተግባር ነው!

ሰላማዊ ትግሉ በጭፍጨፋና በውንድብና ለማቆም መሞከር ሀላፊነት የጎደለው ተግባር ነው! ከአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ /አንድነት/ የተሰጠ መግለጫ አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ /አንድነት/ ህጉ በሚፈቅደው መሰረት የጥር 17/2007 በአዲስ አበባ ሰልፍ መጥራቱ ይታወቃል። ነገር ግን ስርዓቱ ህገ ወጥ ሰልፍ ነው በማለት በአንድነት አመራሮችና አባለት ላይ ያደረሰው አሰቃቂ ድብደባ ወደር የማይገኝለት ነው። እርጉዞች፣ ህፃናት፣ አዛውንቶችና ሽማግሌዎች ሳይቀሩ … Continue reading የነበላይ ፍቃዱ አንድነት መግለጫ| ሰላማዊ ትግሉን በጭፍጨፋና በውንድብና ለማቆም መሞከር ሀላፊነት የጎደለው ተግባር ነው!

Video | ዳንኤል ብርሃነ እና ፋኑኤል ክንፉ የትግራይ ጉብኝትን አስመልክቶ በኢቢሲ የሚዲያ ዳሰሳ ፕሮግራም ላይ

በመጪው የካቲት ከሚከበረውን የህወሓት 40ኛ አመት የልደት በዓል ይከበራል፡፡ ከበዐሉ አከባበር ዝግጅት አንዱ የሆነው፤ ከትጥቅ ትግሉን ዋነኛ ሥፍራዎች የተወሰኑት – ደደቢት፣ ሽረ 603ኛ ኮር የተሸፈበት ቦታ፣ ደጀና እና ሀገረ-ሰላም – ከታህሳስ 13 -16 ቀን 2007 በታዋቂ አርቲስቶች እና ጋዜጠኞች እንዲጎበኙ ተደርጓል፡፡ በጉብኝቱ ተሳታፊ የነበሩት ዳንኤል ብርሃነ እና ፋኑኤል ክንፉ ከኢቢሲ(ኢቲቪ) የሚዲያ ዳሰሳ ፕሮግራም አዘጋጅ ታደሰ … Continue reading Video | ዳንኤል ብርሃነ እና ፋኑኤል ክንፉ የትግራይ ጉብኝትን አስመልክቶ በኢቢሲ የሚዲያ ዳሰሳ ፕሮግራም ላይ

Audio| ዳንኤል ብርሃነ፣ አርጋው አሽኔ፣ መስፍን ነጋሽና ጽዮን ግርማ በVOA ላይ ያደረጉት ውይይት

በዚህ ወር የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ VOA የአማርኛ ፕሮግራም አራት የሚዲያ ባለሙያዎችን በመጋበዝ ያደረጉትን ውይይት አድርገው ነበር፡፡ በሁለት ክፍል የተሰራጨው ውይይት ተሳታፊዎች፡- ጽዮን ግርማ፣ አርጋው አሽኔ፣ ዳንኤል ብርሃነ እናመስፍን ነጋሽ ነበሩ፡፡ የፕሮግራሙ ርዕሰ-ጉዳይ (በVOA ድረ-ገጽ ላይ የሠፈረው) ጽሑፍ እንደሚከተለው ሲሆን፡- ነጻና ሚዛናዊ ምርጫ ለማካሄድ የሁሉንም ተወዳዳሪዎች ፕሮግራም ለሕዝብ የሚያደርስ በነጻነት የሚዘግብ መገናኛ ብዙኃን ወሳኝነት የዲሞክራሲ ባሕልና … Continue reading Audio| ዳንኤል ብርሃነ፣ አርጋው አሽኔ፣ መስፍን ነጋሽና ጽዮን ግርማ በVOA ላይ ያደረጉት ውይይት

(Audio) ስብሐት፣ አባይ፣ ስዩም፣ ካህሳይና በረከት በአርቲስቶች የደደቢት ጉብኝት ላይ የሰጡት ገለጻ

በመጪው የካቲት ከሚከበረውን የህወሓት 40ኛ አመት የልደት በዓል ይከበራል፡፡ ከበዐሉ አከባበር ዝግጅት አንዱ የሆነው፤ ከትጥቅ ትግሉን ዋነኛ ሥፍራዎች የተወሰኑት ከታህሳስ 13 -16 ቀን 2007 በታዋቂ አርቲስቶች እና ጋዜጠኞች እንዲጎበኙ ተደርጓል፡፡ ጉብኝቱ የተጀመረው በደደቢት ሲሆን፣ በዚያው ቦታ ላይ በተዘጋጀ ግዜያዊ የሣር ዳስ ውስጥ ገለጻ ተሰጥቶ ነበር፡፡ በዕለቱ ተናጋሪ የነበሩት የህወሓት መሥራቾች አባይ ፀሐዬ፣ ስብሐት ነጋ፣ ስዩም … Continue reading (Audio) ስብሐት፣ አባይ፣ ስዩም፣ ካህሳይና በረከት በአርቲስቶች የደደቢት ጉብኝት ላይ የሰጡት ገለጻ

የታላቁ ህዳሴ ግድብ የSMS ሎተሪ ዕድለኞችና ሽልማቶች [ከጥቅምት 12 – ሕዳር 10]

በነሐሴ ወር የተጀመረው የህዳሴ ግድብ ግንባታ ገቢ ማስገኛ የሞባይል(SMS) ሎተሪ እንደቀጠለ ይገኛል፡፡ ወደ ስልክ ቁጥር 8100 ‹‹A›› የሚል መልዕክት (SMS) በመላክ መሳተፍ (ወይም – በተለመደው አነጋገር – ‹‹ሎተሪ በመቁረጥ››) የሚቻልበት ይህ በዓይነቱ ልዩ የሆነ ሎተሪ በየዕለቱ፣ በየሳምንቱ እና በየወሩ የሚወጡ ዕጣዎችን የያዘ ነው፡፡ በዚህ ብር 3 በሚያስከፍለው የህዳሴ ግድብ ግንባታ ገቢ ማስገኛ ሎተሪ 141 ዕድለኞችንና … Continue reading የታላቁ ህዳሴ ግድብ የSMS ሎተሪ ዕድለኞችና ሽልማቶች [ከጥቅምት 12 – ሕዳር 10]

ለከተማ ድሆች የተዘጋጀው ‹‹የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት›› ፕሮግራም ይዘት

ለከተማ ድሆች ማሕበራዊ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያስችል የተባለለት ፕሮግራም የከተማ ልማት ቤቶች እና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር እና የዘርፍ መሥሪያ ቤቶች በጋራ በመዘጋጀት ላይ ይገኛል፡፡ ‹‹የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት›› የሚል ስያሜ የተሰጠው ፕሮግራም ግብ ‹‹በሚቀጥሉት 10 አመታት ከአጠቃላይ ድህነት ወለል በታች ያሉ90% የሚሆኑ ስራ አጦች፣ ሥራ ፈቶች እንዲሁም ለማህበራዊ ኑሮ ችግርና ጠንቅ የተጋለጡ ዜጎች ወደ ስራ እንዲሰማሩና 10% የሚሆኑት … Continue reading ለከተማ ድሆች የተዘጋጀው ‹‹የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት›› ፕሮግራም ይዘት

የህዳሴ ግድብ የSMS ሎተሪ ዕድለኞችና ሽልማቶች ዝርዝር [መስከረም 21 – ጥቅምት 11]

የታላቁ የኢትዮጲያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ገቢ ማስገኛ የሞባይል(SMS) ሎተሪ ቀጥሏል፡፡ እኛም ዕድለኞችንና ሽልማቶችን ዝርዝር ማተም ቀጥለናል፡፡ ቀደም ሲል ከነሐሴ 27-2006 እስከ መስከረም 20-2007 ያለውን ግዜ የሚሸፍን የዕድለኞችና ሽልማቶችን ዝርዝር ማተማችን ይታወሳል (እዚህ ያገኙታል)፡፡ ዛሬ ደግሞ ከመስከረም 21-2007 እስከ ጥቅምት 11-2007 በተካሄዱ ዕጣዎች ዕድለኞች የሆኑትን ስልክ ቁጥሮች እና የሽልማቶቹን ዓይነት አትመናል፡፡ ሎተሪው በተጀመረ በመጀመሪያው 29 ቀናት … Continue reading የህዳሴ ግድብ የSMS ሎተሪ ዕድለኞችና ሽልማቶች ዝርዝር [መስከረም 21 – ጥቅምት 11]

የህዳሴ ግድብ የሞባይል(SMS) ሎተሪ የመጀመሪያዎቹ 100 ዕድለኞች እና ሽልማቶች ዝርዝር

ገቢው ለህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚውል የሞባይል ስልክ ሎተሪ ከነሐሴ ጀምሮ እየተካሄደ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ተሳታፊዎች (ወይም – በተለመደው አነጋገር – ‹‹ሎተሪ መቁረጥ›› የሚሹ) ወደ ስልክ ቁጥር 8100 ‹‹A›› የሚል መልዕክት( SMS) በመላክ ወዲያውኑ ልዩ የዕጣ ቁጥር በSMS ሲላክላቸው፣ ኢትዮ-ቴሌኮም ከስልካቸው ላይ 3 ብር በመቁረጥ ገቢ ያደርጋል፡፡ በዚህ ሂደት ዕለታዊ፣ ሳምንታዊ እና ወርሀዊ ዕጣዎች የደረሷቸው ሰዎች ሽልማታቸውን … Continue reading የህዳሴ ግድብ የሞባይል(SMS) ሎተሪ የመጀመሪያዎቹ 100 ዕድለኞች እና ሽልማቶች ዝርዝር