All posts by Guest Author

Guest Author

Book Review: የሶሻሊስቱ ጠንቋይ ጉዳይ

(ታምራት ኃይሌ) ርዕስ፡- የሶሻሊስቱ ጠንቋይ ጉዳይደራሲ፡- ሀማ ቱማተርጓሚ፡- ሕይወት ታደሰአጭር፡- ሥነ ጽሁፋዊ ምልከታገምጋሚ፡- ታምራት ኃይሌ የሶሻሊስቱ ጠንቋይ ጉዳይ The case of the Socialist Witchdoctor የ 22 አጫጭር ትረካዎች መድብል ሲሆን ትረካዎቹ በሁለት ክፍል ተለይተው ቀርበዋል፡፡ በክፍል አንድ አድራሻቸውን ፍርድ ቤት ያደረጉና በክስ መዝገቦች፤ በክርክሮች፤ በጥፋተኝነት ና በቅጣት ውሳኔዎች ላይ የተመሰረቱ አስራ አንድ ትረካዎች እናገኛለን፡፡ ትረካዎቹ … Continue reading Book Review: የሶሻሊስቱ ጠንቋይ ጉዳይ

የተጠለፈው ሔሊኮፕተር ፖለቲካዊ እንድምታ ምን ሊሆን ይችላል?

(ቢልልኝ ሀብታሙ አባቡ) አንድ ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር ኃይል የሆነ ሔሊኮፕተር ተጠልፎ በኤርትራ ምድር ማረፉ በዚህ ሳምንት ተሰምቷል፡፡ የጠለፋውን አጠቃላይ አገራዊና አለም አቀፋዊ እንድምታ ለማየት ድርጊቱ ከግለሰቡ ስሜት የሚመነጭ ተራ የዜጋ ክህደት ነው ወይስ በአገራቱ መካከል በተፈጠረ መሻከር የተነሳ የፖለቲካ ትግላቸው አንድ አካል የሚለውን ለይቶ ማስቀመጥ ያስፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት በቅድሚያ የድርጊቱ ምንጭ ምን ሊሆን ይችላል የሚለውን … Continue reading የተጠለፈው ሔሊኮፕተር ፖለቲካዊ እንድምታ ምን ሊሆን ይችላል?

የ‹‹መድረክ›› ሰልፍ እንድምታ

(ቢልልኝ ሀብታሙ አባቡ) የተቃዋሚዉ ጎራን በአንድ ሳምንት ውስጥ ሁለት አብይት ፖለቲካዊ ክስተቶችን አስተናግዷል፡፡ የሰማያዊ ፓርቲ ሰላማዊ ሰልፍ ትግል ሲኮላሽ የመድረክ ደግሞ ቀዝቀዝ ያለ በሚመስል መልኩ ተስተናግዷል፡፡ የሰማያዊ ፓርቲ የሰላማዊ ሰልፍ ፕሮግራም በተስተጓጎለ በሳምንቱ የመድርኮቹ መሳካቱ ምን ሊያመላክት ይችላል የሚለውን ጥያቄ መሰረት በማድረግ የመድርኩን ሰልፍ ከራሱ ከመድርክ፣ ከመንግስትና ከህዝብ አንፃር ሊኖረው የሚችለውን እንድምታ አጠር ባለ መልኩ … Continue reading የ‹‹መድረክ›› ሰልፍ እንድምታ

ያስጠበቡኝ ጠባብ የኦሮሞ ልሂቃንና ያስጠበበኝ አመለካከታቸው

(በአማን ነጸረ) ባለፈው ጽሑፍ እንዳመለከትኩት፡- ሁለት ጽንፍ የያዙ ኃይላት ያገሪቱን የፖለቲካ መድረክ ተቆጣጠረዋል–ያንድነት ኃይላት ነን ባዮችና ብሔረሰባውያን፡፡ የየራሳቸው በጎ ጎን እና መነሻ እንዳላቸው የምረዳ ቢሆንም በጎ በጎውን ላቆየውና የሚያሥከፋኝን ልናገር፡፡ (ባለፈው ጽሑፍ ስለአማራ ልሂቃንና አስተሳሰባቸው ያወሳሁ ሲሆን አሁን ደግሞ የኦሮሞ ልሂቃንን እቃኛለሁ፡፡ 1– ያለፈው ሥርዓት የሕዝብ ለሕዝብ ማኅበራዊ ገጽታ የሌለው ይመስል ስለጭቆና ዘላለም እያወሩ ፖለቲካውን … Continue reading ያስጠበቡኝ ጠባብ የኦሮሞ ልሂቃንና ያስጠበበኝ አመለካከታቸው

የሚያስመርሩኝ የአማራ ልሂቃንና ያስመረረኝ አስተሳሰባቸው

(በአማን ነጸረ) ሁለት ጽንፍ የያዙ ኃይላት ያገሪቱን የፖለቲካ መድረክ ተቆጣጠረዋል–ያንድነት ኃይላት ነን ባዮችና ብሔረሰባውያን!! 2ቱም የየራሳቸው በጎ ጎን እና ለሀሳባቸው አሳማኝ ምክንያቶች እንዳላቸው እረዳለሁ፡፡ሆኖም በጎ በጎውን ላቆየውና የሚያሥከፋኝን ልናገር፡፡ያደፋፈረኝ የልሂቃኑን የብሔር መነሻ ከአመለካከታቸው ለማስተሳሰር የደፈረው የዶ/ር መረራ መጽሐፍ ነው፡፡ 1– ትናንት የተፈጸሙ በደሎችን ሽምጥጥ አድርገው ይክዳሉ ወይም ያለባብሳሉ፡፡ “እኔ አልጨቆንኩህም ሥርዓቱ ነው” ማለት አንድ ነገር … Continue reading የሚያስመርሩኝ የአማራ ልሂቃንና ያስመረረኝ አስተሳሰባቸው

ተስፋዬ ገ/አብና የፓንዶራው ሳጥን

የአዘጋጁ ማስታወሻ፡- የዚህ ጽሁፍ ፀሐፊው – አማን ሄደቶ ቄረንሶ – በስድስት ክፍል አደራጅቶ የጻፈው እና አራቱን በፌስቡክ ገጹ አትሞ የነበረና ሁለቱን ደግሞ ጠይቀነው የላከልን ሲሆን፤ አንድ ወጥ ጽሑፍ በማድረግ አቅርበነዋል፡፡ (አማን ሄደቶ ቄረንሶ) እንደ መግቢያ “ ተውን አትቀስቅሱን አትንኩን በነገር፡እኛም ትኋን በልቶን አልተኛንም ነበር።” ስንኙን ያገኘሁት ገጣሚው ካልተገለጸው የአማርኛ ግጥም ሲሆን የአጠቃላዩን ሃተታ ይዘት ተሸክሟል … Continue reading ተስፋዬ ገ/አብና የፓንዶራው ሳጥን

ከድሮ ጀምሮ ‹‹ትግሬ›› ስንላችሁ ነበርና እንቀጥልበታልን ማለት ድሮ ‹‹ጋ*›› ስንላችሁ ስለነበረ አሁንም ‹‹ጋ*›› እንላችኋለን ማለት ነው

(አስፋው ገዳሙ) ድሮ የሰው ልጅ ‹‹ባርያ›› ተብሎ እንደ እቃ ይሸጥ ይለወጥ ስለነበረ ዛሬም መሸጥ መለወጥ አለበት ብሎ የሚከራከር ሰው ምን ትለዋለሀ? ድሮ ‹‹ወላሞ›› እንላችሁ ነበርና አሁንም ‹‹ወላሞ!›› ስንላችሁ ቅር ሊላችሁ አይገባም ብለው የሚከራከሩ ፍጡራን ባሉበት ሃገር ከቶ እንዴት መግባባት ይቻላል?ድሮ ሽፍቶ እንዳሻው እየዘረፈ፣ በጉልበቱ እየመዘበረ፣ሴቶችን አስገድዶ እየደፈረ ይኖር የነበረው ሁሉ አሁንም እንደድሮ ይኑር ብሎ ሙግት … Continue reading ከድሮ ጀምሮ ‹‹ትግሬ›› ስንላችሁ ነበርና እንቀጥልበታልን ማለት ድሮ ‹‹ጋ*›› ስንላችሁ ስለነበረ አሁንም ‹‹ጋ*›› እንላችኋለን ማለት ነው

ያለ ፍላጎታችን ብሔር የተጫነብን ኢትዮዽያውያን አለን

(አቤንኤዘር ቢ. ይስኃቅ) ኢህአዴግ ካመጣው ነገር አንዱ መታወቂያ ላይ ብሔርን ማስሞላት ነው። ነገር ግን እንደ ኢትዮዽያዊ ብቻ መታወቅ ለሚፈልጉ ሰዎች ምንም ምርጫ አላዘጋጀም። ያለ ፍላጎታቸው መታወቂያቸው ላይ የሆነ ብሔር እንዲሞሉ ይገደዳሉ። በእርግጥ አንዳንዶች በእነሱ ክልል/ከተማ እንደዚህ አይነት ነገር እንደሌለ ሲከራከሩ አይቻለው። በአንዳንድ ክልሎች ውስጥ ደግሞ ሁለቱም አይነት አሰራር አለ። አንዳንድ ከተሞች ሲጠይቁ አንድንዶቹ ደግሞ አይጠይቁም። … Continue reading ያለ ፍላጎታችን ብሔር የተጫነብን ኢትዮዽያውያን አለን

ስለማሕበረ ቅዱሳን የተሳሳተ ግንዛቤ ነበረኝ

‹‹ማኅበረ-ቅዱሳን›› በሚል አጭር ስያሜው የሚታወቀው (በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን) ድርጅት ሰሞኑን የፖለቲካዊ እና ሃይማኖታዊ የመወያያ አጀንዳ ሆኗል፡፡ ርዕሰ-ጉዳዩን አስመልክቶ ‹‹ሴቭ አድና›› በሚል የብዕር ስም የሚጠቀመው የፌስቡክ ፀሐፊ የላከልን አስተያየት እዚህ ያቀረብን ሲሆን፣ ሌሎች ዜና እና አስተያየቶችንም ለማቅረብ እንሞክራለን፡፡ (ሴቭ አድና) ስለማሕበረ ቅዱሳን (ማ.ቅ) የነበረኝ ግንዛቤ ስህተት እንደነበር አሁን … Continue reading ስለማሕበረ ቅዱሳን የተሳሳተ ግንዛቤ ነበረኝ

ያለ ብሔራዊ መዝሙርም፣ ያለ ሰንደቅ ዓላማም ኖረን አናውቅም

(ሠይፈ ደርቤ) ኢትዮጵያ ብሔራዊ መዝሙር ለመጀመሪያ ጊዜ ያስዘመረችው በንጉሱ ዘመን ነው። በንጉስ አፄ ኃይለስላሴ ዘመን ሦስት መዝሙሮች ነበሩ። «ኢትዮጵያ ሆይ (ብሄራዊ መዝሙር)፣ ደሙን ያፈሰሰ (ጠዋት ሰንደቅ ዓላማ ሲሰቀል በተማሪዎች የሚዘመር)፣ ተጣማጅ አርበኛ (ምሽት ባንዲራ ሲወርድ በተማሪዎች የሚዘመር) » በንጉሱ ጊዜ የነበረው ብሔራዊ መዝሙር አዝማች ይህን ይመስላል። «ኢትዮጵያ ሆይ ደስ ይበልሽ በአምላክሽ ኃይል በንጉስሽ… …ድል አድራጊው … Continue reading ያለ ብሔራዊ መዝሙርም፣ ያለ ሰንደቅ ዓላማም ኖረን አናውቅም