በባቢሌ ወረዳ ቆለቺ ቀበሌ የሚገኙ የኢትዮጲያ-ሶማሌ ክልል ተፈናቃዮች የምግብ ድጋፍ ተደርጎላቸዋል

(አብዱረዛቅ ካፊ)

በባቢሌ ወረዳ ቆለቺ ቀበሌ የሚገኙ የኢትዮጲያ-ሶማሌ ክልል ተፈናቃዮች በክልሉ ለጋሽ ድርጅቶችና በመንግስት የምግብ ድጋፍ ተደርጎላቸዋል፡፡

በኢትዮጲያ-ሶማሌ ክልል የሚገኙ ለጋሽ ድርጅቶች ከክልሉ መንግሰት ጋር በመተባበር በባቢሌ ወረዳ ቆለቺ ቀበሌ የሚገኙና ከኦሮሚያ ክልል የተፈናቀሉ የኢትዮጲያ-ሶማሌ ክልል ተወላጆች  የተለያዩ የምግብ አይነቶች ድጋፍ አደርገዋል፡፡

በርክክብ ሥነ-ስርዓቱ ላይ የተገኙትና ለተፈናቃዮች የተደረገለውን እርዳታ የተቀበሉት የክልሉ የአደጋ መከላከልና ዝግጁነት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሁሴን መሀመድ ሀሰን ሲሆን የክልሉ መንግስት ከኦሮሚያ ክልል የተፈናቀሉት ማህበረሰብ በቆለቺ ቀበሌ መጠሊያ ጠቢያ ሰርቶለት አስፈላጊው ድጋፍ ሁሉ እየተደረገለት ነው ብሏል፡፡በመቀሊም ለተፈናቃዮቹ ኃላፊነት በተሞላበት መልኪ የምግብ አይነቶችና የአልባሳት ቁሳቁስ ድጋፍ ላደረጉለት ደንጀማሪያ ለጋሽ ድርጅት ለተጎጅዎች ያደረጉለት የምግብ እርዳታ ያላቀ ምስገና አቀርቧል፡፡በተጨማሪም የክልሉ የአደጋ መከላከልና ዝግጁነት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሁሴን መሀመድ የክልሉ መንግስት ለተፈናቃዮችሁ እያደረገለት ያለው የመልሶ ማቋቋምና ዲጋፍ ከፍተኛ ነው ብሏል፡፡

በሌላ በኩል የደንጀማሪያ ኃ/የተ/ግ/ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ፉኣድ አሊሚሬ ድርጅታቸው ከኦሮሚያ የተፈናሉት የኢትዮጲ ሶማሌ ክልል ተወላጆች  ያደረጉለት የምግብ አይነቶች እንደሩዝ፡ሱካር፡ዜት፡የገብስ ዱቅትና አተር ቦረሽና ቡስኩት መሆናቸው ጠቅሶ ቀጣይ ግዜያትም ድጋፋቸው እንደሚቀጠሉም አቶ ፉኣድ ገልፀዋል፡፡

Photo – displaced woman, Kolechi, Babile, Ethiopian-Somali region
Photo – displaced people, Kolechi, Babile, Ethiopian-Somali region

በተጨማሪም  ከኦሮሚያ ክልል ተፈናቅሎ በባቢሌ ወረዳ ቆለቺ ቀበሌ መጠሊያ ጠቢያ የሚኖሩ ማህበረሰብ የክልሉ መንግስት ኑራቸው እንድረጋጋና በሰላም እንድኖሩ እያደረገ ያለው ጥረት አበረታች ነው ሲሉ ገልጧል፡፡በተያያዜም እንዲህ አይነት ጉዙፍ ድጋፍ ያደረጉለት ባለሀብቶችና የክልሉ መንግትም አመስግኗል፡፡

የክልሉ የአደጋ መከላከልና ዝግጁነት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሁሴን መሀመድ የክልሉ መንግስት ለተፈናቃዮችሁ የሚደረግለት ርብርብ ግዜ የማይሰጥ ጉዳይ መሆኑን አስረድቷል በሌላ በኩል በክልሉ የሚኖሩና ወጭ አገራት የክልሉ ተወላጆች ከአሮሚያ ክልል የተፈናቀሉ ማህበረሰብ እየተደረገለት ያለው ዲጋፍ የድርሻቸው እንደወጡ ጥሪ አቀርቧል፡፡

በሌላ በኩል በአትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ጅግጅጋ ቅሪንጫፍና ከአትጶጵያ ሶማሌ ክልል የድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ ልቃመንበር አቶ ከድር መዓሊን አሊ የሚመራ ልዑካን ቡዱን በቆለቺ ቀበሌ ተገንቶ ሁሉም የክልሉ ነዋሪዎችና ዲያስፖራ አካላትም ለወገኖቻችን የሚደረግለት ድጋፍ ሁሉ የበኩላቸው ድርሻ እንድወጡ ጥሪ አቀርቧል::

የአትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በበኩላቸው በጅጅጋና በቆለቺ ከተማ ለሚገኙ የአትጶጵያ ሶማሌ ተፈናቃዮች አስቹኳይ ድጋፍ እንደሚያደርጉ ቃል ገብቷል፡፡፡ በመጨረሻም ጄሽ የተባለው የእንስሳት ሥጋ ለኪ ፋብሪካ ባላሀብቶች ባለፈው ሳሚንት በቆለቺ ቀበሌ የሚኖሩ ተፈናቃዮች  250 የታረደ የፊየል  ሥጋ ድጋፍ መስጠታቸው ይታወሳል፡፡

**********

Guest Author

Guest Author

Recent Posts

ኪዳነ ኣመነ – እንደህዝብ አንድ ሆነናል ያስቸገረን የህወሓት አስተሳሰብ ነው

ከብሔራዊ ባይቶ ኣባይ ትግራይ (ባይቶና) አመራር ኪዳነ አመነ ጋር የተደረገ ቃለ-ምልልስ ክፍል 2 - ለውጥ…

5 years ago

ኪዳነ አመነ – ለትግራይ ታላቅነት ሼምለስ ሆነን እንሰራለን

ከብሔራዊ ባይቶ ኣባይ ትግራይ (ባይቶና) አመራር ኪዳነ አመነ ጋር የተደረገ ቃለ-ምልልስ ክፍል 1 - ለትግራይ…

5 years ago

መኮንን ዘለለው – ትዴት ኢትዮጲያዊ ማንነት ብቻ እንዳለ ነው የሚያምነው (video)

የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር (ትዴት) አመራር መኮንን ዘለለው ከሆርን አፌይርስ ጋር ያደረጉት ቃለመጠይቅ (ክፍል 2)- ስለትዴት…

5 years ago

መኮንን ዘለለው – ኢሳት የትግራይ ህዝብ እንዲጠፋ ነው የሰራው (Video)u

የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር (ትዴት) አመራር መኮንን ዘለለው ከሆርን አፌይርስ ጋር ያደረጉት ቃለ-ምልልስ (ክፍል 1) -…

5 years ago

የበረከት ስምዖንና ታደሰ ካሳ መታሰር -ሕጋዊ ወይስ ፖለቲካዊ እርምጃ?

(የማነ ካሣ) እንደሚታወቀው አቶ በረከት ስምዖን እና አቶ ታደሰ ካሳ (ጥንቅሹ) ከጥረት ኮርፖሬሽን ጋር በተያያዘ…

5 years ago

ኣስተያየት በ’ኣብራክ’ ልብወለድ ድርሰት ላይ

(መርስዔ ኪዳን - ሚኔሶታ) ኣብራክ የተባለውን የሙሉጌታ ኣረጋዊ መጽሓፍ ኣነበብኩት። ኣገራችን ከሊቅ አስከደቂቅ በዘውጌ ብሄርተኝነት…

5 years ago