የታላቁ የኢትዮጲያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ገቢ ማስገኛ የሞባይል(SMS) ሎተሪ ቀጥሏል፡፡ እኛም ዕድለኞችንና ሽልማቶችን ዝርዝር ማተም ቀጥለናል፡፡
ቀደም ሲል ከነሐሴ 27-2006 እስከ መስከረም 20-2007 ያለውን ግዜ የሚሸፍን የዕድለኞችና ሽልማቶችን ዝርዝር ማተማችን ይታወሳል (እዚህ ያገኙታል)፡፡
ዛሬ ደግሞ ከመስከረም 21-2007 እስከ ጥቅምት 11-2007 በተካሄዱ ዕጣዎች ዕድለኞች የሆኑትን ስልክ ቁጥሮች እና የሽልማቶቹን ዓይነት አትመናል፡፡
ሎተሪው በተጀመረ በመጀመሪያው 29 ቀናት ብቻ ከ4.2 ሚሊየን በላይ የSMS መልዕክቶች መላካቸውን ለመገንዘብ ተችሏል፡፡
አንድ ግለሰብ ወይም አንድ ስልክ ቁጥር በሎተሪው የሚሳተፍበት መጠን ገደብ የሌለው መሆኑን – ማለትም አንድ ግለሰብ ወደ 8100ስልክ ቁጥር ‹‹A›› የሚል መልዕክት( SMS) በተደጋጋሚ በመላክ ዕድሉን ማስፋት እንደሚችል ከታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሄራዊ ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ ይጠቁማል፡፡
ከእስከአሁኖቹ ሽልማቶች የሚልቀው ከነገ በስቲያ በብሄራዊ ሎተሪ አዳራሽ የሚካሄደው – የዕጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓት የፒካፕ መኪና ሽልማትን እንደሚያካትት ባለፈው ሳምንት ተገልጧል።
ግልጽ ለማድረግ ያህል፡– የዕድለኞች ስልክ ቁጥሮችን ማተም ተገቢ ሆኖ ያገኘነው በዕጣ አወጣጥ ሂደቱ ላይ ግልጽነት ለመፍጠር ሲሆን፤ በአንፃሩ ዕድለኞችን ከspammers ለመጠበቅ ሲባል ከእያንዳንዱ ስልክ ቁጥር ሁለት አኃዝ መደበቅ ተገቢ መስሎ ታይቶናል፡፡
መረጃውን ተደራሽ በማድረግ ረገድ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሄራዊ ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት ትብብሩን እንደሚቀጥል ተስፋ እናደርጋለን፡፡
****
የዕድለኞች ስልክ |
የሽልማት ዓይነት |
የዕጣ ቁጥር |
የወጣበት ቀን |
የዕጣው ዓይነት |
091181**30 |
ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy) |
030-714086 |
መስከረም 21, 2007 |
ዕለታዊ ዕጣ |
093979**23 |
ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy) |
030-785251 |
መስከረም 21, 2007 |
ዕለታዊ ዕጣ |
091080**21 |
ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy) |
031-169189 |
መስከረም 22, 2007 |
ዕለታዊ ዕጣ |
091381**34 |
ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy) |
031-570916 |
መስከረም 22, 2007 |
ዕለታዊ ዕጣ |
091067**17 |
ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy) |
032-641569 |
መስከረም 23, 2007 |
ዕለታዊ ዕጣ |
091984**79 |
ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy) |
032-134160 |
መስከረም 23, 2007 |
ዕለታዊ ዕጣ |
092114**64 |
ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy) |
033-052887 |
መስከረም 24, 2007 |
ዕለታዊ ዕጣ |
091185**39 |
ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy) |
033-650221 |
መስከረም 24, 2007 |
ዕለታዊ ዕጣ |
091417**56 |
ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy) |
034-264613 |
መስከረም 25, 2007 |
ዕለታዊ ዕጣ |
091139**20 |
ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy) |
034-592493 |
መስከረም 25, 2007 |
ዕለታዊ ዕጣ |
091298**27 |
ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy) |
035-991217 |
መስከረም 26, 2007 |
ዕለታዊ ዕጣ |
091211**26 |
ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy) |
035-830285 |
መስከረም 26, 2007 |
ዕለታዊ ዕጣ |
091394**89 |
ላፕቶፕ (Laptop) |
034-248693 |
መስከረም 26, 2007 |
ሳምንታዊ ዕጣ |
091174**59 |
ላፕቶፕ (Laptop) |
033-365272 |
መስከረም 26, 2007 |
ሳምንታዊ ዕጣ |
091065**77 |
ቴሌቪዥን |
029-931690 |
መስከረም 26, 2007 |
ሳምንታዊ ዕጣ |
091137**02 |
ቴሌቪዥን |
030-579321 |
መስከረም 26, 2007 |
ሳምንታዊ ዕጣ |
091034**60 |
ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy) |
036-938117 |
መስከረም 27, 2007 |
ዕለታዊ ዕጣ |
091470**81 |
ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy) |
036-586318 |
መስከረም 27, 2007 |
ዕለታዊ ዕጣ |
093501**87 |
ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy) |
037-317635 |
መስከረም 28, 2007 |
ዕለታዊ ዕጣ |
091169**65 |
ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy) |
037-068736 |
መስከረም 28, 2007 |
ዕለታዊ ዕጣ |
091328**34 |
ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy) |
038-580425 |
መስከረም 29, 2007 |
ዕለታዊ ዕጣ |
091377**04 |
ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy) |
038-791987 |
መስከረም 29, 2007 |
ዕለታዊ ዕጣ |
092202**43 |
ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy) |
039-304452 |
መስከረም 30, 2007 |
ዕለታዊ ዕጣ |
091133**22 |
ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy) |
039-158510 |
መስከረም 30, 2007 |
ዕለታዊ ዕጣ |
093595**92 |
ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy) |
040-426263 |
ጥቅምት 1, 2007 |
ዕለታዊ ዕጣ |
091444**74 |
ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy) |
040-836208 |
ጥቅምት 1, 2007 |
ዕለታዊ ዕጣ |
091219**14 |
ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy) |
041-829432 |
ጥቅምት 2, 2007 |
ዕለታዊ ዕጣ |
091782**60 |
ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy) |
041-795578 |
ጥቅምት 2, 2007 |
ዕለታዊ ዕጣ |
091835**90 |
ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy) |
042-539678 |
ጥቅምት 3, 2007 |
ዕለታዊ ዕጣ |
091139**17 |
ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy) |
042-454719 |
ጥቅምት 3, 2007 |
ዕለታዊ ዕጣ |
092319**37 |
ላፕቶፕ (Laptop) |
038-499860 |
ጥቅምት 3, 2007 |
ሳምንታዊ ዕጣ |
091133**91 |
ላፕቶፕ (Laptop) |
038-080781 |
ጥቅምት 3, 2007 |
ሳምንታዊ ዕጣ |
092378**45 |
ቴሌቪዥን |
036-564845 |
ጥቅምት 3, 2007 |
ሳምንታዊ ዕጣ |
091565**60 |
ቴሌቪዥን |
036-270955 |
ጥቅምት 3, 2007 |
ሳምንታዊ ዕጣ |
091153**19 |
ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy) |
043-096417 |
ጥቅምት 4, 2007 |
ዕለታዊ ዕጣ |
091313**56 |
ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy) |
043-560456 |
ጥቅምት 4, 2007 |
ዕለታዊ ዕጣ |
091816**84 |
ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy) |
044-752581 |
ጥቅምት 5, 2007 |
ዕለታዊ ዕጣ |
092177**20 |
ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy) |
044-921696 |
ጥቅምት 5, 2007 |
ዕለታዊ ዕጣ |
091603**57 |
ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy) |
045-358400 |
ጥቅምት 6, 2007 |
ዕለታዊ ዕጣ |
091175**91 |
ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy) |
045-360589 |
ጥቅምት 6, 2007 |
ዕለታዊ ዕጣ |
091185**95 |
ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy) |
046-547876 |
ጥቅምት 7, 2007 |
ዕለታዊ ዕጣ |
094215**35 |
ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy) |
046-932583 |
ጥቅምት 7, 2007 |
ዕለታዊ ዕጣ |
091409**38 |
ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy) |
047-915204 |
ጥቅምት 8, 2007 |
ዕለታዊ ዕጣ |
092140**93 |
ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy) |
047-371564 |
ጥቅምት 8, 2007 |
ዕለታዊ ዕጣ |
091345**06 |
ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy) |
048-711564 |
ጥቅምት 9, 2007 |
ዕለታዊ ዕጣ |
091119**91 |
ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy) |
048-916322 |
ጥቅምት 9, 2007 |
ዕለታዊ ዕጣ |
091199**27 |
ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy) |
049-580874 |
ጥቅምት 10, 2007 |
ዕለታዊ ዕጣ |
093977**05 |
ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy) |
049-683124 |
ጥቅምት 10, 2007 |
ዕለታዊ ዕጣ |
093497**51 |
ላፕቶፕ (Laptop) |
045-911495 |
ጥቅምት 10, 2007 |
ሳምንታዊ ዕጣ |
092847**79 |
ላፕቶፕ (Laptop) |
047-123945 |
ጥቅምት 10, 2007 |
ሳምንታዊ ዕጣ |
091006**53 |
ቴሌቪዥን |
045-880735 |
ጥቅምት 10, 2007 |
ሳምንታዊ ዕጣ |
091390**44 |
ቴሌቪዥን |
047-690338 |
ጥቅምት 10, 2007 |
ሳምንታዊ ዕጣ |
091872**51 |
ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy) |
050-030625 |
ጥቅምት 11, 2007 |
ዕለታዊ ዕጣ |
092230**74 |
ሞባይል ስልክ (Pocket Galaxy) |
050-765731 |
ጥቅምት 11, 2007 |
ዕለታዊ ዕጣ |
****